ዛሬ መከበር የሚጀመረው የቻይናውያን አዲስ ዓመት ምን የተለየ ነገር አለው?
በተለይ በቻይና እና በእስያ ባሉ አገራት ውስጥ የጨረቃ ዑደትን መሠረት በማድረግ በሚቀመረው የዘመን አቆጣጠር አማካይነት የዘንድሮው አዲስ ዓመት ዛሬ እሁድ ጥር 14/2015 ዓ.ም. ይጀምራል።
ይህ የአዲስ ዓመት ክብረ በዓል እንዴት ጀመረ፣ የጊዜ ቀመሩስ እንዴት ይከናወናል?