“በሕይወት ለመቆየት የዱር ፍሬ እየበላን ነው”

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,

በትግራይ የተካሄደውን ጦርነት ተከትሎ በተከሰተው የምግብ እጥረት ምክንያት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ለረሃብ መጋለጣቸውን የክልሉ ባለሥልጣናት ከመግለጻቸው በተጨማሪ ከ100 በላይ የሚሆኑ ሰዎች እንደሞቱ ይናገራሉ።

በዚህም ሳቢያ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ታዳጊዎች ለእራሳቸው እና ለቤተሰባቸው ምግብ የሚሆን የዱር ፍሬ ለማግኘት ከትምህርት ቤት ይቀራሉ ወይም ትምህርት ያቋርጣሉ።