የ2024 ፓሪስ ኦሊምፒክ የሜዳሊያ ሠንጠረዥ
በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ ባለው የኦሊምፒክ ውድድር ከ200 በላይ አገራትን የሚወክሉ አትሌቶች፣ በ32 የስፖርት ዓይነቶች፣ ለ329 ሜዳሊያዎች ይፎካከራሉ። ለሽልማት ከቀረቡት ሜዳሊያዎች መካከል የትኞቹ አገራት አብዛኛውን ሜዳሊያዎች የሸንፋሉ? በፓሪስ ኦሊምፒክ በሜዳሊያ ሠንጠረዥ ላይ የሚቀመጡ አገራትን ውጤት እዚህ መከታተል ይችላሉ።
የውድድሩን ሙሉ ዘገባ እዚህ ከቢቢሲ አማርኛ ያገኛሉ።
ማስታወሻ: በአትሌቶች በተናጠል የተገኙ የሜዳሊያዎች ዝርዝር እዚህ አልተካተተም።











