የ2018 የአዲስ ዓመት ዋዜማ ገበያ በምስል

የፎቶው ባለመብት, Amensisa/BBC
አሮጌው ዓመት 2017 ተጠናቆ አዲሱን ዓመት ተቀብለናል።
የዛሬው መስከረም 01/2018 ዘመን መለወጫ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል።
ኢትዮጵያውያን በእንቁጣጣሽ እንደ አቅማቸው ዶሮ፣ በግ ወይም በቅርጫም ቢሆን የበሬ ሥጋቸውን በመጫረት ክብረ በዓሉን ያደምቁታል።
የሽንኩርቱ ቁሌት፣ የቅቤው ሽታ፣ የቡናው መዓዛና የእጣኑ ሽታ በየቤቱ ያውዳል።
የእርዱ ሁካታ፣ የዘመድ አዝማዱ ሳቅ፣ የአገር ባህል ልብሱ፣ ሙዚቃው የአውደ ዓመቱ መገለጫዎች ናቸው።
ቢቢሲ አማርኛ በበዓሉ ዋዜማ በአዲስ አበባ የተወሰኑ ስፍራዎች ተዘዋውሮ የገበያውን ሁኔታ በምስል አስቀርቷል።

የፎቶው ባለመብት, Amensisa/BBC

የፎቶው ባለመብት, Amensisa/BBC

የፎቶው ባለመብት, Amensisa/BBC

የፎቶው ባለመብት, Amensisa/BBC

የፎቶው ባለመብት, Amensisa/BBC

የፎቶው ባለመብት, Amensisa/BBC

የፎቶው ባለመብት, Amensisa/BBC

የፎቶው ባለመብት, Amensisa/BBC

የፎቶው ባለመብት, Amensisa/BBC











