ኢራን ፕሬዝዳንቷን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯን ያጣችበት የሄሊኮፕተር አደጋ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,

የኢራኑ ፕሬዝዳንት እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችን ጨምሮ ስምንት ሰዎችን ያያዘው ሄሊኮፕተር ባለፈው እሁድ ወድቆ ከተከሰከሰ በኋላ የሆሉም ሕይወት አልፏል። የአደጋው ሰለባዎች አስከሬን በማግስቱ ሰኞ ዕለት ተገኝቷል። ኢራን በአደጋው ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎቿ የአምስት ቀናት ብሔራዊ ሐዘን አውጃለች።