ለ75 ዓመታት ተለያይተው የተገናኙት ወንድማማቾች

ሃቢብ እና ወንድሙ ሙሐመድ የተለያዩት ሕንድ ከባድ አለመረጋጋት በኋላ በ1947 (እአአ) ለሁለት ስትከፈል ነበር። በእዚህ ሁኔታ የተለያዩት ወንድማማቾች ከ75 ዓመታት በኋላ ድጋሚ ተገናኝተዋል። እንዲት?