በሽታን በሚከላከሉ ክትባቶች መካከል ለምን ልዩነት ተፈጠረ?
የኮሮናቫይረስ መከላከያ ክትባት አንድን ሰው እስከ ምን ያህል ጊዜ ከበሽታው ሊከላከል እንደሚችል ማንም እርግጠኛ አይደለም።
አንዳንድ ክትባቶች እስከ እድሜ ልክ በሽታን የመከላከል አቅም ሲኖራቸው ሌሎች ደግሞ በተወሰነ ጊዜ የተገደበ የመከላከል አቅምን ያዳብራሉ።
ይህ ልዩነት እንዴት ሊፈጠር ቻለ? ይህ ቪዲዮ ምላሽ አለው።