ሁለት ዓመት ሊሞላው የተቃረበው አስከፊው የትግራይ ጦርነት

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ሁለት ዓመት ሊሞላው የተቃረበው አስከፊው የትግራይ ጦርነት

ትግራይ ውስጥ ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም. የተቀሰቀሰው ጦርነት ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ሁለት ዓመት ይሆነዋል።

በጦርነቱ ከባድ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መፈጸማቸውን ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና የመብት ተቆርቋሪዎች ይናገራሉ።

በጦርነቱ ሳቢያ በአስር ሺዎች እንደሞቱ፣ መቶ ሺዎች መፈናቀላቸውንና በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ደግሞ ሰብአዊ እርዳታን ለመጠበቅ ተገደዋል።

ይህ ቪዲዮ ከጦርነቱ ጋር በተያያዘ የተከሰቱ ሁኔታዎችን በአጭሩ ይዳስሳል።