127ኛው የአድዋ ድል በዓል አከባበር በምስል

የፎቶው ባለመብት, FDRE Defense Force
ዛሬ፣ የካቲት 23 /2015 ዓ.ም ኢትዮጵያ ቅኝ ገዥውን የጣሊያን ጦር ድል የነሳችበትን 127ኛውን የአድዋ ድል በዓል እያከበረች ትገኛለች።
በየዓመቱ የድል በዓሉ በተለያዩ ዝግቶች የሚታሰብ ሲሆን ዘንድሮም በመስቀል አደባባይ ተከብሯል።
በዚህ ዝግጅት ላይ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ፣ የሰራዊቱ አባላት፣ አርበኞችና የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተገኝተዋል።
አዲስ አበባ፣ መስቀል አደባባይ ከማለዳ ጀምሮ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች የተከበረውን የአድዋ በዓልን በጥቂቱ የሚያሳዩ ፎቶዎችን እነሆ. . .

የፎቶው ባለመብት, FDRE Defense Force

የፎቶው ባለመብት, Mayor of Addis Ababa

የፎቶው ባለመብት, FDRE Defense Force

የፎቶው ባለመብት, FDRE Defense Force

የፎቶው ባለመብት, Mayor of Addis Ababa

የፎቶው ባለመብት, FDRE Defense Force

የፎቶው ባለመብት, FDRE Defense Force

የፎቶው ባለመብት, Mayor of Addis Ababa








