በካሜሩን እየተካሄደ ያለው የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ የግጥሚያ ፕሮግራምና ውጤቶች

Keyframe #1

በኮሮናቫይረስ ምክንያት ለአንድ ዓመት የተራዘመው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከእሑድ ጥር 01/2014 ዓ.ም ጀምሮ ካሜሩን ውስጥ እየተካሄደ ነው።

እተካሄደ ያለውን የአፍሪካ ዋንጫ የግጥሚያ ፕሮግራሞችንና ውጤቶችን ቀጥሎ ከተቀመጠው ዝርዝር ላይ ይመልከቱ።

የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ

የግጥሚያ ፕሮግራምና ውጤቶች
የምድብ ጨዋታ
ምድብ
  • - ተጫወቱ
  • አሸ - አሸነፉ
  • አቻ - ተሸነፉ
  • ተሸ - አቻ
  • ነጥ - ነጥብ
  • የግ.ል - የግብ ልዩነት
    • ምድብ ሀ
      ሃገር አሸ አቻ ተሸ ነጥ የግ.ል
      ካሜሩን 321074
      ቡርኪና ፋሶ 311140
      ኬፕ ቬርድ 311140
      ኢትዮጵያ 30121-4
      • 09/01/2022, 19:00
        ካሜሩን 2
        -
        1 ቡርኪና ፋሶ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ኦሌምቤ ስታዲየም )
      • 09/01/2022, 22:00
        ኢትዮጵያ 0
        -
        1 ኬፕ ቬርድ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ኦሌምቤ ስታዲየም )
      • 13/01/2022, 19:00
        ካሜሩን 4
        -
        1 ኢትዮጵያ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ኦሌምቤ ስታዲየም )
      • 13/01/2022, 22:00
        ኬፕ ቬርድ 0
        -
        1 ቡርኪና ፋሶ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ኦሌምቤ ስታዲየም )
      • 17/01/2022, 19:00
        ቡርኪና ፋሶ 1
        -
        1 ኢትዮጵያ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ኩኤኮንግ ስታዲየም )
      • 17/01/2022, 19:00
        ኬፕ ቬርድ 1
        -
        1 ካሜሩን
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ኦሌምቤ ስታዲየም )
    • ምድብ ለ
      ሃገር አሸ አቻ ተሸ ነጥ የግ.ል
      ሴኔጋል 312051
      ጊኒ 311140
      ማላዊ 311140
      ዚምባብዌ 31023-1
      • 10/01/2022, 16:00
        ሴኔጋል 1
        -
        0 ዚምባብዌ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ኩኤኮንግ ስታዲየም )
      • 10/01/2022, 19:00
        ጊኒ 1
        -
        0 ማላዊ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ኩኤኮንግ ስታዲየም )
      • 14/01/2022, 16:00
        ሴኔጋል 0
        -
        0 ጊኒ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ኩኤኮንግ ስታዲየም )
      • 14/01/2022, 19:00
        ማላዊ 2
        -
        1 ዚምባብዌ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ኩኤኮንግ ስታዲየም )
      • 18/01/2022, 19:00
        ማላዊ 0
        -
        0 ሴኔጋል
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ኩኤኮንግ ስታዲየም )
      • 18/01/2022, 19:00
        ዚምባብዌ 2
        -
        1 ጊኒ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (አህማዱ አሂጆ ስታዲየም )
    • ምድብ ሐ
      ሃገር አሸ አቻ ተሸ ነጥ የግ.ል
      ሞሮኮ 321073
      ጋቦን 312051
      ኮሞሮስ 31023-2
      ጋና 30121-2
      • 10/01/2022, 19:00
        ሞሮኮ 1
        -
        0 ጋና
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (አህማዱ አሂጆ ስታዲየም )
      • 10/01/2022, 22:00
        ኮሞሮስ 0
        -
        1 ጋቦን
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (አህማዱ አሂጆ ስታዲየም )
      • 14/01/2022, 19:00
        ሞሮኮ 2
        -
        0 ኮሞሮስ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (አህማዱ አሂጆ ስታዲየም )
      • 14/01/2022, 22:00
        ጋቦን 1
        -
        1 ጋና
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (አህማዱ አሂጆ ስታዲየም )
      • 18/01/2022, 22:00
        ጋቦን 2
        -
        2 ሞሮኮ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (አህማዱ አሂጆ ስታዲየም )
      • 18/01/2022, 22:00
        ጋና 2
        -
        3 ኮሞሮስ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ጋሩዋ ስታዲየም )
    • ምድብ መ
      ሃገር አሸ አቻ ተሸ ነጥ የግ.ል
      ናይጄሪያ 330095
      ግብፅ 320161
      ሱዳን 30121-3
      ጊኒ ቢሳዎ 30121-3
      • 11/01/2022, 19:00
        ናይጄሪያ 1
        -
        0 ግብፅ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ጋሩዋ ስታዲየም )
      • 11/01/2022, 22:00
        ሱዳን 0
        -
        0 ጊኒ ቢሳዎ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ጋሩዋ ስታዲየም )
      • 15/01/2022, 19:00
        ናይጄሪያ 3
        -
        1 ሱዳን
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ጋሩዋ ስታዲየም )
      • 15/01/2022, 22:00
        ጊኒ ቢሳዎ 0
        -
        1 ግብፅ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ጋሩዋ ስታዲየም )
      • 19/01/2022, 22:00
        ግብፅ 1
        -
        0 ሱዳን
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (አህማዱ አሂጆ ስታዲየም )
      • 19/01/2022, 22:00
        ጊኒ ቢሳዎ 0
        -
        2 ናይጄሪያ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ጋሩዋ ስታዲየም )
    • ምድብ ሰ
      ሃገር አሸ አቻ ተሸ ነጥ የግ.ል
      ኮትዲቯር 321073
      ኢኳቶሪያል ጊኒ 320161
      ሴራ ሊዮን 30212-1
      አልጄሪያ 30121-3
      • 11/01/2022, 16:00
        አልጄሪያ 0
        -
        0 ሴራ ሊዮን
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ዱዋላ ስታዲየም )
      • 12/01/2022, 22:00
        ኢኳቶሪያል ጊኒ 0
        -
        1 ኮትዲቯር
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ዱዋላ ስታዲየም )
      • 16/01/2022, 19:00
        ኮትዲቯር 2
        -
        2 ሴራ ሊዮን
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ዱዋላ ስታዲየም )
      • 16/01/2022, 22:00
        አልጄሪያ 0
        -
        1 ኢኳቶሪያል ጊኒ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ዱዋላ ስታዲየም )
      • 20/01/2022, 19:00
        ኮትዲቯር 3
        -
        1 አልጄሪያ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ዱዋላ ስታዲየም )
      • 20/01/2022, 19:00
        ሴራ ሊዮን 0
        -
        1 ኢኳቶሪያል ጊኒ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ሊምቤ ስታዲየም )
    • ምድብ ረ
      ሃገር አሸ አቻ ተሸ ነጥ የግ.ል
      ማሊ 321073
      ጋምቢያ 321072
      ቱኒዚያ 310232
      ሞሪታኒያ 30030-7
      • 12/01/2022, 16:00
        ቱኒዚያ 0
        -
        1 ማሊ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ሊምቤ ስታዲየም )
      • 12/01/2022, 19:45
        ሞሪታኒያ 0
        -
        1 ጋምቢያ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ሊምቤ ስታዲየም )
      • 16/01/2022, 16:00
        ጋምቢያ 1
        -
        1 ማሊ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ሊምቤ ስታዲየም )
      • 16/01/2022, 19:00
        ቱኒዚያ 4
        -
        0 ሞሪታኒያ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ሊምቤ ስታዲየም )
      • 20/01/2022, 22:00
        ጋምቢያ 1
        -
        0 ቱኒዚያ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ሊምቤ ስታዲየም )
      • 20/01/2022, 22:00
        ማሊ 2
        -
        0 ሞሪታኒያ
        -
        (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
        (ዱዋላ ስታዲየም )
የጥሎ ማለፍ ጨዋታ
  • የ16ቱ ዙር
    • 23/01/2022, 19:00
      ቡርኪና ፋሶ 1
      -
      1 ጋቦን
      7
      -
      6
      (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
      (ሊምቤ ስታዲየም )
    • 23/01/2022, 22:00
      ናይጄሪያ 0
      -
      1 ቱኒዚያ
      -
      (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
      (ጋሩዋ ስታዲየም )
    • 24/01/2022, 19:00
      ጊኒ 0
      -
      1 ጋምቢያ
      -
      (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
      (ኩኤኮንግ ስታዲየም )
    • 24/01/2022, 22:00
      ካሜሩን 2
      -
      1 ኮሞሮስ
      -
      (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
      (ኦሌምቤ ስታዲየም )
    • 25/01/2022, 19:00
      ሴኔጋል 2
      -
      0 ኬፕ ቬርድ
      -
      (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
      (ኩኤኮንግ ስታዲየም )
    • 25/01/2022, 22:00
      ሞሮኮ 2
      -
      1 ማላዊ
      -
      (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
      (አህማዱ አሂጆ ስታዲየም )
    • 26/01/2022, 19:00
      ኮትዲቯር 0
      -
      0 ግብፅ
      4
      -
      5
      (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
      (ዱዋላ ስታዲየም )
    • 26/01/2022, 22:00
      ማሊ 0
      -
      0 ኢኳቶሪያል ጊኒ
      5
      -
      6
      (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
      (ሊምቤ ስታዲየም )
  • ሩብ ፍጻሜ
    • 29/01/2022, 19:00
      ጋምቢያ 0
      -
      2 ካሜሩን
      -
      (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
      (ዱዋላ ስታዲየም )
    • 29/01/2022, 22:00
      ቡርኪና ፋሶ 1
      -
      0 ቱኒዚያ
      -
      (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
      (ጋሩዋ ስታዲየም )
    • 30/01/2022, 18:00
      ግብፅ 2
      -
      1 ሞሮኮ
      -
      (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
      (አህማዱ አሂጆ ስታዲየም )
    • 30/01/2022, 22:00
      ሴኔጋል 3
      -
      1 ኢኳቶሪያል ጊኒ
      -
      (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
      (አህማዱ አሂጆ ስታዲየም )
  • ግማሽ ፍጻሜዎች
    • 02/02/2022, 22:00
      ቡርኪና ፋሶ 1
      -
      3 ሴኔጋል
      -
      (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
      (አህማዱ አሂጆ ስታዲየም )
    • 03/02/2022, 22:00
      ካሜሩን 0
      -
      0 ግብፅ
      1
      -
      3
      (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
      (ኦሌምቤ ስታዲየም )
  • 3ኛ እና 4ኛ ደረጃ
    • 05/02/2022, 22:00
      ቡርኪና ፋሶ 3
      -
      3 ካሜሩን
      3
      -
      5
      (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
      (አህማዱ አሂጆ ስታዲየም )
  • ፍጻሜ
    • 06/02/2022, 22:00
      ሴኔጋል 0
      -
      0 ግብፅ
      4
      -
      2
      (ፍጹም ቅጣት ምቶች)
      (ኦሌምቤ ስታዲየም )
ሁሉም ሰዓቶች በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ናቸው። ቢቢሲ ለሚደረጉ የሰዓት ለውጦች ሃላፊነትን አይወስድም።

የውድድሩ አዘጋጅ ካሜሩን በአፍሪካ ዋንጫ በመሳተፍ ከምድቡ ሃገራት የሚያክላት የለም።

ቡርኪና ፋሶ ለ12ኛ ጊዜ፤ ኢትዮጵያ ደግሞ በአንድ ዝቅ ብላ ለ11ኛ ጊዜ ትሳተፋለች። ለውድድሩ እንግዳ ያልሆነችው ኬፕ ቨርዴ የዘንድሮ ተሳትፎዋ ለሶስተኛ ጊዜ ነው።

ከኢትዮጵያ በቀር ሁሉም የምድቡ ሃገራት በአውሮፓ ሊጎች የሚጫወቱ ተጫዋቾቻቸውን ይዘው ነው ወደ ካሜሩን ያቀኑት።

ነገር ግን ከሽመልስ በቀለና ሙጂብ ቃሲም በቀር ሁሉንም ተጫዋቾቿን ከሃገር ውስጥ ክለቦች የመረጠችው ኢትዮጵያ የውድድሩ ክስተት ልትሆን እንደምትችል ብዙዎች ይገምታሉ።