ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
የቶኪዮ 2020 የፓራሊምፒክ ሜዳሊያ ዝርዝር
በጃፓን ቶኪዮ የተካሄደው የኦሊምፒክ ውድድርን ማብቃት ተከትሎ ማክሰኞ ነሐሴ 18/2013 ዓ.ም ሌላኛው ውድድር ፓራሊምፒክ መካሄድ ጀምሯል።
የአሁኑ የፓራሊምፒክ ከዚህ ቀደም ከነበሩት ተመሳሳይ ውድድሮች በበለጠ 4,400 ስፖርተኞች በ22 የስፖርት አይነቶች አማካይነት 540 ውድድሮች ይካሄዱበታል።
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ገጽም በፓራሊምፒክ ውድድር ላይ ስፖርተኞች የሚያገኟወቸውን የወርቅ፣ የብርና የነሐስ ሜዳሊያዎች ዝርዝር ወክለው ከተወዳደሩባቸው ብሔራዊ የፓራሊምፒክ ቡድን ጋር ያቀርባል።
ይህ ገጽ በየ10 ደቂቃው የሚኖሩ በፓራሊምፒክ ውድድር የተገኙ የሜዳሊያ ለውጦችን እየተከታተለ ያቀርባል።