ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
የአሜሪካ ምክር ቤት፡ የዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች በአሜሪካ ምክር ቤት ላይ የፈፀሙት ወረራ በምስል
የአሜሪካ ሕዝብ እንደራሴዎች ተሰብስበው ጆ ባይደን ለፕሬዝዳንትንት የተመረጡበትን የምርጫ ውጤት ለማፍደቅ በመነጋገር ላይ ሳሉ ነው በድንገት በሺህ የሚቆጠሩ የዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች ምክር ቤቱን ጥሰው የገቡት።
በዚህም ምክንያት የምክር ቤቱ ስብሰባ ለሰዓታት እንዲቋረጥ የተደረገ ሲሆን በዋሽንግተን የሰዓት እላፊ ገደብ ተጥሏል።