የአሜሪካ ምክር ቤት፡ የዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች በአሜሪካ ምክር ቤት ላይ የፈፀሙት ወረራ በምስል

የአሜሪካ ሕዝብ እንደራሴዎች ተሰብስበው ጆ ባይደን ለፕሬዝዳንትንት የተመረጡበትን የምርጫ ውጤት ለማፍደቅ በመነጋገር ላይ ሳሉ ነው በድንገት በሺህ የሚቆጠሩ የዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች ምክር ቤቱን ጥሰው የገቡት።

በዚህም ምክንያት የምክር ቤቱ ስብሰባ ለሰዓታት እንዲቋረጥ የተደረገ ሲሆን በዋሽንግተን የሰዓት እላፊ ገደብ ተጥሏል።

ካፒቶል ሒል የአሜሪካ መንግሥት መቀመጫ ሲሆን የሕግ መወሰኛው ምክር ቤት በቀኝ፣ የሕግ መምሪያው ምክር ቤት መሰብሰቢያ ደግሞ በግራ በኩል የሚገኝበት፣ በርካታ ቢሮዎች ያሉበት ታሪካዊ ሕንጻ ነው።

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ, ካፒቶል ሒል የአሜሪካ መንግሥት መቀመጫ ሲሆን የሕግ መወሰኛው ምክር ቤት በቀኝ፣ የሕግ መምሪያው ምክር ቤት መሰብሰቢያ ደግሞ በግራ በኩል የሚገኝበት፣ በርካታ ቢሮዎች ያሉበት ታሪካዊ ሕንጻ ነው።
ተቃዋሚ ሰልፈኛው በአሜሪካ ካፒቶል ሂል ሕንጻ ውስጥ የኮንፈደሬት ባንዲራን አንግቦ

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ, ተቃዋሚ ሰልፈኛው በአሜሪካ ካፒቶል ሂል ሕንጻ ውስጥ የኮንፈደሬት ባንዲራን አንግቦ
የተሰናባቹ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች የአሜሪካ ካፒቶል ህንጻ ሰብረው ገብተው ፎቶዎችን ሲነሱ፤ ለካፒቶል ሒል የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠው እንደ አውሮጳዊያኑ በ1793 በፕሬዝዳንት ጆርጅ ዋሺንግተን አማካኝነት ነበር።

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, የተሰናባቹ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች የአሜሪካ ካፒቶል ሕንጻ ጥሰው ገብተው ፎቶዎችን ሲነሱ
አንድ ተቃዋሚ ሰልፈኛ በአሜሪካ ካፒቶል ሂል ምስባክ ይዞ ሲወጣ

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, አንድ ተቃዋሚ ሰልፈኛ ከአሜሪካ ካፒቶል ሂል ምስባክ ይዞ ሲወጣ
ከሴኔት ምክር ቤት ውስጥ ከውጪ ለመግባት የሚታገሉ የዶናልድ ትራፕድ ደጋፊዎች ላይ ፖሊስ ሽጉጥ ደቅኖ

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, ከሴኔት ምክር ቤት ውስጥ ከውጪ ለመግባት የሚታገሉ የዶናልድ ትራፕድ ደጋፊዎች ላይ ፖሊስ ሽጉጥ ደቅኖ
ሰልፈኛው ከባልኮኒ ላይ ወደ ሴኔት ምክር ቤት ወለል ሲዘል

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, ሰልፈኛው ከባልኮኒ ላይ ወደ ሴኔት ምክር ቤት ወለል ሲዘል
ፖሊስ ነውጠኛ ሰልፈኞቹን ለመቆጣጠር እርምጃ በሚወስድበት ወቅት የአሜሪካ የሕዝብ እንደራሴዎች እና የምክር ቤቱ ሠራተኞች የጭስ መከላከያ ጭምብል ለብሰው ታይተዋል።

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, ፖሊስ ሰልፈኞቹን ለመቆጣጠር ሲሞክር፣ የአሜሪካ የሕዝብ እንደራሴዎች እና የምክር ቤቱ ሠራተኞች የጭስ መከላከያ ጭምብል ለብሰው
በተቃዋሚ ሰልፈኞች "ትራምፕ ፕሬዝዳንቴ ነው" የሚል ባንዲራ ሲውለበለብ

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, በተቃዋሚ ሰልፈኞች "ትራምፕ ፕሬዝዳንቴ ነው" የሚል ባንዲራ ሲውለበለብ
የትራምፕ ደጋፊ በናንሲ ፒሎሲ ጠረጴዛ ላይ ተቀምጦ

የፎቶው ባለመብት, EPA

የምስሉ መግለጫ, የትራምፕ ደጋፊ በአፈጉባኤዋ ጠረጴዛ ላይ ከተቀመጠ በኋላ "አናፈገፍግም" የሚል መልዕክት ትቶ ሄዷል
በርካታ ተቃዋሚ ሰልፈኞች በካፒቶል ሂል ውስጥ በቁጥጥር ስር ውለዋል

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, በርካታ ተቃዋሚ ሰልፈኞች በካፒቶል ሂል ውስጥ በቁጥጥር ስር ውለዋል
የዶናልድ ትራምፕ ነውጠኛ ደጋፊዎች በአሜሪካ ምክር ቤት ላይ ወረራ ፈጽመዋል

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, የዶናልድ ትራምፕ ነውጠኛ ደጋፊዎች በአሜሪካ ምክር ቤት ውስጥ ከፖሊስ ጋር ተፋጠው
የአሜሪካ ምክር ቤት ፖሊስ የካፒቶል ሂልን መስኮት ሰብሮ የሚገባ ተቃዋሚ ሰልፈኛ ላይ ፔፐር ስፕሬይ ሲረጭ

የፎቶው ባለመብት, EPA

የምስሉ መግለጫ, የአሜሪካ ምክር ቤት ፖሊስ የካፒቶል ሂልን መስኮት ሰብሮ የሚገባ ተቃዋሚ ሰልፈኛን ሲከላከል
በተቀሰቀሰው ግርግር ሳቢያ የዋሺንግተን ከንቲባ በከተማዋ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ የሰዓት እላፊ ገደብ ጥለዋል። የካፒቶል ሂል አካባቢም ሙሉ በሙሉ ዝግ እንዲሆን ተደርጓል

የፎቶው ባለመብት, EPA

የምስሉ መግለጫ, ተቃዋሚዎች በሕንጻው ውስጥ
የትራምፕ ደጋፊዎች በምክር ቤቱ ፎቶዎችን ሲነሱ

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, የትራምፕ ደጋፊዎች በምክር ቤቱ ፎቶዎችን ሲነሱ
የትራምፕ ደጋፊዎች ፊታቸውን አቅልመው የተለያዩ ጌጣ ጌጥ ለብሰው ተስተውለዋል

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, ከተቃዋሚዎቹ አንዱ
የትራምፕ ደጋፊዎች ፊታቸውን አቅልመው የተለያዩ ጌጣ ጌጥ ለብሰው ተስተውለዋል

የፎቶው ባለመብት, Reuters

ተቃዋሚ ሰልፈኞች ከካፒቶል ሂል ውጪ

የፎቶው ባለመብት, Reuters