በፊሊፒንስ ጥቁሩን የኢየሱስ ሀውልት ለማክበር በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ አደባባይ ወጡ

በጣም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ፊሊፒናውያን ታሪካዊውንና ጥቁሩን የኢየሱስ ሀውልት ለማክበር በመዲናዋ ማኒላ በጎዳናዎች ላይ ወጥተው ነበር።

በዚህ አመታዊ ክብረ በዓል በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ፊሊፒናውያን ታሪካዊውን የናዝሬቱን እየሱስ ሀውልት ለማየት ወደ ጎዳናዎች ይወጣሉ።