ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ጭምቅ ሃሳብ
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ "ኢትዮጵያ ከሶማሊያ እስከ ምጽዋ ሽብርን የሚከላከል 'ኤሊት ፎርስ' ገንብታለች" አሉ
- ፓኪስታን በአፍጋኒስታን ላይ በፈጸመችው ጥቃት በርካቶች መገደላቸውን ታሊባን አስታወቀ
- ትራምፕ ኢራን የአሜሪካን ፍላጎቶች ለምን እንዳልተቀበለች ማወቅ እንደሚፈልጉ ልዩ መልዕክተኛው ስቲቭ ዊትኮፍ ተናገሩ
- ከ1500 በላይ ቬንዙዌላውያን የፖለቲካ እስረኞች ምህረት እንዲደረግላቸው ጠየቁ
- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መከላከያ ሠራዊት በሰሜን ዕዝ ካምፖች እንዲሰፍር ተስማምቷል መባሉን አስተባበለ
- አሜሪካ የኢራኑን መሪ እና ልጃቸውን ዒላማ የማድረግ ዕቅድ እንዳላት ተዘገበ
- የቀድሞው ልዑል አንድሪውን ከንጉሣዊ ቤተሰብ ወራሽነት የሚያስወግድ ድንጋጌ ሊወጣ ነው
- አሜሪካ ለጥቃት ስትዘጋጅ፤ ኢራን የራሷን የድርድር ዕቅድ እያረቀቀች መሆኑን ገለጸች