በአማራ ክልል ከተከሰተው አለመረጋጋት ጋር በተያያዘ ማን ምን አለ?

በአማራ ክልል የተከሰተው የፀጥታ ችግር ከክልሉ አቅም በላይ ሆኖ በአሁኑ ወቅት ክልሉ በአስቸኳይ ጊዜ ዋጅ ስር ነው። ከዚህ ቀውስ ጋር በተያያዘ በርካታ ሰዎች የተለያዩ ሃሳቦችን ሰንዝረዋል።

ከእነዚህ መካከል መነጋገሪያ የሆኑትን የተወሰኑትን እነሆነ. . .