ስለ ቻምፒየንስ ሊግ ምን ያህል ያውቃሉ?

የ2023/24 የቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ድልድል ይፋ የሆነ ሲሆን ጨዋታውም ከሁለት ሳምንታት ገደማ በኋላ ይጀምራል።

በእግር ኳስ አፍቃሪያን ዘንድ ትልቅ ስፍራ የሚሰፍራ ስለሚሰጠው ውድድር ምን ያህል ያውቃሉ?

በእነዚህ ጥያቄዎች እራስዎን ይፈትኑ።