Unit 1: Essential English Conversation
Select a unit
- 1Essential English Conversation
- 2Essential English Conversation
- 3Unit 3
- 4Unit 4
- 5Unit 5
- 6Unit 6
- 7Unit 7
- 8Unit 8
- 9Unit 9
- 10Unit 10
- 11Unit 11
- 12Unit 12
- 13Unit 13
- 14Unit 14
- 15Unit 15
- 16Unit 16
- 17Unit 17
- 18Unit 18
- 19Unit 19
- 20Unit 20
- 21Unit 21
- 22Unit 22
- 23Unit 23
- 24Unit 24
- 25Unit 25
- 26Unit 26
- 27Unit 27
- 28Unit 28
- 29Unit 29
- 30Unit 30
- 31Unit 31
- 32Unit 32
- 33Unit 33
- 34Unit 34
- 35Unit 35
- 36Unit 36
- 37Unit 37
- 38Unit 38
- 39Unit 39
- 40Unit 40
Session 6
Listen to find out how to ask if someone is married.
አንድ ሰው ማግባት ያለማግባቱን እንዴት እንደሚጠየቅ ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ
ድምር ነጥቢ ናይዚ ክፍለ-ስራሓት 6
0 / 4
- 0 / 4Activity 1
Activity 1
Are you married?
Listen to find out how to ask if someone is married.
አንድ ሰው ማግባት ያለማግባቱን እንዴት እንደሚጠየቅ ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።
Listen to the audio and take the quiz. ድምፁን ያዳምጡና መልመጃውም ይሞክሩ።

ጤና ይስጥልን። ማንኛውም የእንግሊዝኛ ተማሪ ሊተዋቸው የማይቻላቸውን የቋንቋ መሰረታዊያን ወደሚያቀርበው Essential English Conversation በደህና መጡ። ሐና እባላለሁ። በዚህ ክፍል ሰዎች ማግባት ወይንም ያለማግባታቸውን እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ይማራሉ።
እስኪ ሁለት ሰዎች ማግባት ወይንም ያለማግባታቸውን ሲጠያየቁ ያዳምጡ።
Sue
Are you married?
Mark
No, I’m not, but I’m engaged. How about you?
Sue
Yes, I am.
ይህ አስቸጋሪ ቢሆንብዎት ብዙም ጭንቀት አይግባዎት፤ ውይይቱን ከፋፍለን እንዲለማመዱት እናግዝዎታለን።
በመጀመሪያ ሱ ማርክን ‘አግብተሃል ወይ?’ ‘are you married?’ ስትል ጠየቀችው። ይህ የአዎ ወይንም የአይ ጥያቄ ነው፤ ስለዚህም ‘አዎ’ ‘yes’ አሊያም ደግሞ ‘አይ’ ‘no’ ተብሎ ነው የሚመለሰው።
Are you married?
Are you married?
ከዚያም ማርክ ‘አይ፥ አይደለሁም’ ሲል መለሰ። አስከትሎም ‘ግን ተጫጭቻለሁ’ አለ። ባሉበት ሁኔታ ላይ ተመስርተው ‘ብቻየን ነኝ’፤ ‘I’m single’ ‘የፍቅር አጋር አለኝ’፤ ‘I have a partner’ ወይንም ‘ተፋትቻለሁ’ ‘I’m divorced’ ማለት ይችላሉ። እስኪ የሚከተለውን ያዳምጡ።
No I’m not, but I’m engaged.
No I’m not, but I’m engaged.
ከዚያም ማርክ ‘አንችስ?’ ‘how about you?’ ሲል ጥያቄ አስከተለ። ይሄንን የምንጠቀመው ተመሳሳይ ጥያቄ ለሌላኛው ሰውም ማቅረብ ስንፈልግ ነው። እስኪ ያዳምጡና ሐረጉን ደግመው ይበሉ።
How about you?
How about you?
ስለዚህም ሱ ለማርክ አዎ ወይንም አይ በማለት ምላሽ ሰጠች። ‘አዎ፥ አግብቻለሁ’ ‘Yes, I am.’ ብላ ነው የመለሰችው። ያዳምጡና ሐረጉን ደግመው ይበሉ።
Yes, I am.
Yes, I am.
በጣም ጥሩ- አሁን የተለያዩ ሰዎች ስለጋብቻ ሁኔታቸው ሲጠያየቁ በማዳመጥ እርስዎ ምን እንዳሉ ያጣሩ።
Are you married?
Yes, I am. How about you?
No, I’m not. I’m single.
Are you married?
No, I’m not. I’m divorced. How about you?
Yes, I am.
Are you married?
Yes, I am. How about you?
No, I’m not. I have a partner.
በጣም ግሩም! እስኪ እንግሊዝኛውን ምን ያህል እንዳስታወሱ እንይ። አረፍተ ነገሮቹን በአማርኛ ያዳምጡና የእንግሊዝኛ አቻቸውን ይበሉ።
አግብተሃል?
Are you married?
አይ፥ አላገባሁም፤
No, I’m not.
ግን ተጫጭቻለሁ።
But I’m engaged.
አንችስ?
How about you?
አዎ፥ አግብቻለሁ።
Yes, I am.
በጣም ጥሩ፤ እስኪ አሁን የዛሬዎቹን አገላለፆች ለማስተዋል ሙሉውን ውይይት ያዳምጡ።
Sue
Are you married?
Mark
No, I’m not, but I’m engaged. How about you?
Sue
Yes, I am.
በጣም ጥሩ! አሁን በእንግሊዝኛ የሰዎችን የጋብቻ ሁኔታ መጠየቅ እንዲሁም አዎ አሊያም አይ ተብሎ ለሚመለስ ጥያቄ ምላሽ መስጠት ይችላሉ። የተማሩትን ነገር መለማመድን አይዘንጉ። ጓደኛ ይፈለጉና አግብተው መሆን ያለመሆኑን በእንግሊዝኛ ይጠይቋቸው። ጥያቄውን ላቀረበው ሰው መለሰው ‘How about you?’ ብለው መጠየቅን አይርሱ። ለተጨማሪ የ Essential English Conversation ዝግጅቶች በሚቀጥለው ክፍል ይጠብቁን። ደህና ይሁኑ!
Check what you’ve learned by putting the words in the correct order.
ቃላቱን በትክክለኛ ቅደም ተከተል በማስቀመጥ ምን ያህል እንደተማሩ ይፈትሹ።
Are you married?
4 Questions
Put the words in the correct order.
ቃላቱን በትክክለኛ ቅደም ተከተል ያስቀምጡ።
ሓገዝ
Activity
Put the words in the correct order.
ቃላቱን በትክክለኛ ቅደም ተከተል ያስቀምጡ።
ኣመት
የመጀመሪያ ቃል 'Are'.Question 1 of 4
ሓገዝ
Activity
Put the words in the correct order.
ቃላቱን በትክክለኛ ቅደም ተከተል ያስቀምጡ።
ኣመት
የመጨረሻ ቃል 'not'.Question 2 of 4
ሓገዝ
Activity
Put the words in the correct order.
ቃላቱን በትክክለኛ ቅደም ተከተል ያስቀምጡ።
ኣመት
የመጨረሻ ቃል 'am'.Question 3 of 4
ሓገዝ
Activity
Put the words in the correct order.
ቃላቱን በትክክለኛ ቅደም ተከተል ያስቀምጡ።
ኣመት
የመጨረሻ ቃል 'single'.Question 4 of 4
Excellent!Great job!ሕማቕ ዕድል!ዘመዝገብኩምዎ ነጥቢ ...:
Join us for our next episode of Essential English, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ይበልጥ ጠቃሚ የሆኑ አገላለፆችን የምንማርበትና የመስማት ክህሎትን የምናዳብርበትን ቀጣዩ የአስፈላጊ እንግሊዘኛ ክፍለ ጊዜን ይከታተሉ።
የ Facebook ቡድናችንን ይቀላቀሉ!
Session Vocabulary
Are you married?
አግብተሃል/አግብተሻል ወይ?No, I’m not.
አይ፥ አላገባሁም።
Yes, I am.
አዎ፥ አግብቻለሁ።
I’m married.
አግብቻለሁ።
I’m single.
ላጤ ነኝ።
I’m divorced.
ፈትቻለሁ።
I’m engaged.
ተጫጭቻለሁ።
How about you?
አንትስ/አንችስ?