Unit 1: Essential English Conversation
Select a unit
- 1Essential English Conversation
- 2Essential English Conversation
- 3Unit 3
- 4Unit 4
- 5Unit 5
- 6Unit 6
- 7Unit 7
- 8Unit 8
- 9Unit 9
- 10Unit 10
- 11Unit 11
- 12Unit 12
- 13Unit 13
- 14Unit 14
- 15Unit 15
- 16Unit 16
- 17Unit 17
- 18Unit 18
- 19Unit 19
- 20Unit 20
- 21Unit 21
- 22Unit 22
- 23Unit 23
- 24Unit 24
- 25Unit 25
- 26Unit 26
- 27Unit 27
- 28Unit 28
- 29Unit 29
- 30Unit 30
- 31Unit 31
- 32Unit 32
- 33Unit 33
- 34Unit 34
- 35Unit 35
- 36Unit 36
- 37Unit 37
- 38Unit 38
- 39Unit 39
- 40Unit 40
Session 25
Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት አራት ክፍሎች ምን እንደተማርን ለማስታወስ ማዳመጥዎን ይቀጥሉ።
ድምር ነጥቢ ናይዚ ክፍለ-ስራሓት 25
0 / 3
- 0 / 3Activity 1
Activity 1
Food: Review
Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት አራት ክፍሎች ምን እንደተማርን ለማስታወስ ማዳመጥዎን ይቀጥሉ።
Listen to the audio and take the quiz. ድምጹን ያዳምጡና መልመጃውን ይሞክሩ።

ዘሩባቤል
ጤና ይስጥልን። ማንኛውም የእንግሊዝኛ ተማሪ ሊያውቀቃቸው የሚገባ የቋንቋ መሰረታዊያንን ወደሚያቀርበው Essential English Conversation እንኳን በደህና መጡ። ዘሩባቤል እባላለሁ። በዚህ ክፍል ባለፉት አራት ክፍሎች የተማርናቸውን ነገሮች ይለማመዳሉ። አንድን ሰው ስለሚወደው ምግብ መጠየቅን፥ ምግብ ማዘዝን፥ ከገበያ ምግብ መሸመትን እንዲሁም በምግብ ሰዓት ስለምንመገባቸው ምግቦች ተምረናል።
እነዚህን ውይይቶች ያዳምጡ፤ በመጀመሪያው ሁለት ሰዎች ስለሚወዷቸው የምግብ ዓይነቶች እየተነጋገሩ ናቸው።
Sarah
Hi Ben. What’s your favourite food?
Ben
My favourite food is lamb.
Sarah
What do you eat for dinner?
Ben
I usually eat vegetable stew for dinner.
ዘሩባቤል
ለተለያዩ የምግብ ሰዓቶች ተመሳሳዩን መዋቅር መጠቀም እንደሚችሉ ያስታውሱ። ያዳምጡ።
I usually eat vegetable stew for lunch.
ዘሩባቤል
አሁን ደግሞ ገበያ ውስጥ ምግብ የሚገዛ አንድ ሰው ያዳምጡ።
Ben
How can I help you?
Sarah
Can I have a kilo of peppers?
Ben
That’s £3.50.
ዘሩባቤል
ምግብ ቤት ውስጥ ምግብ ለማዘዝ ተመሳሳይ ቋንቋ መጠቀም ይችላሉ። ያዳምጡ።
Sarah
How can I help you?
Ben
Can I have the fish stew? And some water to drink.
Sarah
Yes, of course.
ዘሩባቤል
ምን ያህል ያስታውሳሉ? የሚከተለውን መልመጃ በመስራት እሱን እናጣራ። ትክክለኛውን መልስ ከመናገርዎት በፊት የሚያስቡበት ጊዜ ይኖርዎታል።
እሺ የመጀመሪያው ጥያቄ፤ የሚወዱት ምግብ ምንድን ነው የሚሉት እንዴት ነው?
What’s your favourite food?
ዘሩባቤል
አሁን የምወደው ምግብ ‘lamb’ የበግ ስጋ ነው ይበሉ።
My favourite food is lamb.
ዘሩባቤል
አሁን አራት የምትበላው ምንድን ነው ብለው ይጠይቁ።
What do you eat for dinner?
ዘሩባቤል
አሁን አዘውትሬ የምበላው ‘vegetable stew’ የአትክልት ወጥ ነው ይበሉ።
I usually eat vegetable stew for dinner.
ዘሩባቤል
አሁን ምን ልርዳዎት ብለው ይጠይቁ።
How can I help you?
ዘሩባቤል
አሁን አንድ ኪሎ ቃሪያ ‘peppers’ መግዛት እችላለሁ ይበሉ።
Can I have a kilo of peppers?
ዘሩባቤል
አሁን ደግሞ ‘እሱ ሶስት ፓውንድ ከሃምሳ ነው’ ይበሉ።
That’s £3.50.
ዘሩባቤል
ይህ አስቸጋሪ ቢሆንብዎት ብዙም ጭንቀት አይግባዎት፤ ደግመን እንለማመደዋለን።
ስለዚህ የእንግሊዝኛ ሐረጋቱን ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
What’s your favourite food?
My favourite food is lamb.
What do you eat for dinner?
I usually eat vegetable stew for dinner.
How can I help you?
Can I have a kilo of peppers?
That’s £3.50.
ዘሩባቤል
በጣም ግሩም፤ አሁን ሙሉውን ውይይት የማዳመጫው ጊዜ ነው። ለቤን ጥያቄዎች የራስዎን መልሶች በመስጠት ልምምድ ያድርጉ።
What’s your favourite food?
What do you eat for dinner?
ዘሩባቤል
አሁን ገበያ ውስጥ እንዳሉ ያስቡ። ለቤን የራስዎን መልሶች በመስጠት ልምምድ ያድርጉ።
How can I help you?
ዘሩባቤል
ጥሩ፤ አሁን መልስዎን ለማጣራት ሙሉውን ውይይት ያዳምጡ።
Sarah
Hi Ben. What’s your favourite food?
Ben
My favourite food is lamb.
Sarah
What do you eat for dinner?
Ben
I usually eat vegetable stew for dinner.
Ben
How can I help you?
Sarah
Can I have a kilo of peppers?
Ben
That’s £3.50.
ዘሩባቤል
በጣም ጥሩ! አሁን በእንግሊዝኛ ስለምግብ ሰዓት፥ ሰዎች ስለሚወዷቸው የምግብ ዓይነቶች መጠየቅ፥ ምግብ ቤት ውስጥ ማዘዝ እና ከገበያ መግዛትን ችለዋል። ለተጨማሪ everyday English ዝግጅቶች በሚቀጥለው ክፍል ይጠብቁን።
Check what you’ve learned by choosing the correct answer to the question.
ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ ምን ያህል እንደተማሩ ይፈትሹ።
Food: Review ምግብ፤ ክለሳ
3 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ኣመት
ይህ የሰዎችን አስተያየት ለመጠየቅ የምንጠቀምበት ነው።Question 1 of 3
ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ኣመት
ይህ ለሰዎች እርዳታ/እገዛ ለመስጠት የሚቀርብ ጥያቄ ነው።Question 2 of 3
ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ኣመት
ይህ ጥያቄ ሰዎች አዘውትረው የሚሰሩትን ለማወቅ የሚቀርብ ጥያቄ ነው።Question 3 of 3
Excellent!Great job!ሕማቕ ዕድል!ዘመዝገብኩምዎ ነጥቢ ...:
Join us for our next episode of Essential English, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ተጨማሪ ጠቃሚ የቋንቋ መሰረታዊያንን ለመማር እና የማዳመጥ ክህሎትዎን በመለማመድ ለማዳበር በቀጣዩ መሰረታዊ እንግሊዝኛ ክፍላችን ይጠብቁን።
የFacebook ቡድናችንን ይቀላቀሉ!
Session Vocabulary
What’s your favourite food?
የሚወዱት ምግብ ምንድን ነው?
My favourite food is ______.
የምወደው ምግብ ______ ነው።
What do you eat for dinner?
ለእራት የምትበላው/ የምትበይው ምንድን ነው?
I eat ______ for dinner.
ለእራት የምበላው ______ ነው።
How can I help you?
ምን ልርዳዎት?
Can I have the ______?
______ ማግኘት እችላለሁ?
That’s ______ all together.
ዋጋው በጠቅላላ ______ ነው።