Unit 1: Essential English Conversation
Select a unit
- 1Essential English Conversation
- 2Essential English Conversation
- 3Unit 3
- 4Unit 4
- 5Unit 5
- 6Unit 6
- 7Unit 7
- 8Unit 8
- 9Unit 9
- 10Unit 10
- 11Unit 11
- 12Unit 12
- 13Unit 13
- 14Unit 14
- 15Unit 15
- 16Unit 16
- 17Unit 17
- 18Unit 18
- 19Unit 19
- 20Unit 20
- 21Unit 21
- 22Unit 22
- 23Unit 23
- 24Unit 24
- 25Unit 25
- 26Unit 26
- 27Unit 27
- 28Unit 28
- 29Unit 29
- 30Unit 30
- 31Unit 31
- 32Unit 32
- 33Unit 33
- 34Unit 34
- 35Unit 35
- 36Unit 36
- 37Unit 37
- 38Unit 38
- 39Unit 39
- 40Unit 40
Session 2
Listen to find out how to talk about where you come from.
ከየት እንደመጡ መናገር እንዴት እንደሚችሉ ለማወቅ ይህን ያድምጡ።
ድምር ነጥቢ ናይዚ ክፍለ-ስራሓት 2
0 / 3
- 0 / 3Activity 1
Activity 1
Where are you from?
Listen to find out how to talk about where you come from.
ከየት እንደመጡ መናገር እንዴት እንደሚችሉ ይህን ያድምጡ።
Listen to the audio and take the quiz. ድምፁን ያድምጡና ሙከራውን

ጤና ይስጥልን። ማንኛውም የእንግሊዝኛ ተማሪ ሊያጠናቸው የሚገቡ የቋንቋ መሠረታዊያንን ወደሚያስተምረው Essential English እንኳን በደህና መጡ። ሐና እባላለሁ። በዚህ ክፍል ከየት እንደመጡ ማስተዋወቅን ይማራሉ።
ሁለት ሰዎች ከየት እንደመጡ ሲጠያየቁ ያዳምጡ።
Lauren
Hi David, where are you from?
David
I’m from London. How about you?
Lauren
I’m from Manchester.
ይህ አስቸጋሪ ቢሆንብዎት ብዙም ጭንቀት አይግባዎ፤ ውይይቱን ከፋፍለን እንዲለማመዱት እናግዝዎታለን።
የመጀመሪያዋ ሴት ‘ከየት ነው የመጣኸው?’ ‘Where are you from?’ ብላ ትጠይቃለች። ሐረጉን ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
Where are you from?
ሁለተኛው ሰው ‘ከለንደን ነው የመጣሁት’ ‘I’m from London.’ ብሎ መልሷል። እርስዎም ‘I’m from…’ ብለው ቀጥሎ የመጡበትን ቦታ ስም ማስከተል ይችላሉ። ይህንን መንገድ ለሃገራት፣ ለክልሎች፣ ለከተሞች ወይንም ለመንደሮች መጠቀም እንችላለን። ሐረጉን ያዳምጡና ደግመው ይበሉት።
I’m from London.
ከዚያም የመጀመሪያዋን ሰው ተመሳሳይ ጥያቄ ጠይቋታል። ሌላኛው ሰው ላቀረበለዎት ጥያቄ በተመሳሳይ እንዲመልስልዎት ከፈለጉ ‘አንተስ?’ ወይንም ‘አንችስ?’ ‘How about you?’ ብለው መጠየቅ ይችላሉ። በተመሳሳይ ‘And you?’ ብለው መጠየቅም ይችላሉ። ሐረጉን ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
How about you?
And you?
የመጀመሪያዋ ተናጋሪ ከማንቸስተር ነው የመጣችው፤ ስለዚህም ‘ከማንቸስተር ነው የመጣሁት’ ‘I’m from Manchester.’ ብላ መልሳለች። ሐረጉን ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
I’m from Manchester.
በጣም ጥሩ፤ አሁን ሌሎች ሰዎች ከየት እንደመጡ ሲጠያየቁ በማዳመጥ እርስዎ ያሉትን ነገር ያመሳክሩ።
Hi Mark, where are you from?
I’m from Liverpool. How about you?
I’m from Birmingham.
Hi Claire, where are you from?
I’m from London. And you?
I’m from Brighton.
እሽ፤ እንደገና እንሞክር። የእንግሊዝኛ አረፍተ ነገሮቹን ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
Hi David, where are you from?
I’m from London.
How about you?
I’m from Manchester.
Hi David, where are you from?
I’m from London.
How about you?
I’m from Manchester.
በጣም ጥሩ! እንግሊዝኛውን ምን ያህል እንደሚያስታውሱት እንመልከት። አረፍተ ነገሮቹን በአማርኛ ያዳምጧቸውና የእንግሊዝኛ አቻቸውን ይናገሩ።
ሃይ ዴቪድ፥ ከየት ነው የመጣኸው?
Hi David, where are you from?
ከለንደን ነው የመጣሁት።
I’m from London.
እንችስ?
How about you?
ከማንቸስተር ነው የመጣሁት።
I’m from Manchester.
በጣም ጥሩ አሁን ጠቅላላውን ውይይት እንደገና ያዳምጡ።
Lauren
Hi David, where are you from?
David
I’m from London. How about you?
Lauren
I’m from Manchester.
በጣም ጥሩ። አሁን በእንግሊዝኛ ከየት እንደመጡ መናገር እና ሌሎች ሰዎችን መጠየቅም ይችላሉ። የተማሩትን መለማምድዎን ያስታውሱ። ጓደኛ ይፈልጉና ከየት እንደመጡ መጠየቅና መናገርን ይለማመዱ። ለተጨማሪ የ Essential English ዝግጅቶች በሚቀጥለው ክፍል ይጠብቁን። ደህና ይሁኑ!
Check what you’ve learned by choosing the correct answer to the question.
ለጥያቄው ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ ምን እንደተማሩ ይወቁ።
Where are you from?
3 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ኣመት
ለቦታ የትኛውን ጥያቄና ቃል ይጠቀማሉ?Question 1 of 3
ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ኣመት
አንድን ሰው ተመሳሳይ ጥያቄ እንዴት ይጠይቃሉ?Question 2 of 3
ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ኣመት
ተናጋሪው ከየት እንደመጣ/ች እየገለፀ/ች ነው።Question 3 of 3
Excellent!Great job!ሕማቕ ዕድል!ዘመዝገብኩምዎ ነጥቢ ...:
Join us for our next episode of Essential English, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ይበልጥ ጠቃሚ የሆኑ አገላለፆችን የምንማርበትና የመስማት ክህሎት የምናዳብርበትን የአስፈላጊ እንግሊዘኛ ክፍለ ጊዜን ይከታተሉ።
የ Facebook ቡድናችንን ይቀላቀሉ!
Session Vocabulary
Where are you from?
ከየት ነው የመጡት?I’m from _______.
የመጣሁትI’m from the _______.
የመጣሁት ከHow about you?
እርስዎስ?city
ከተማcountryside
ከከተማ ውጭcoast
ጠረፍmountains
ተራራ