Unit 1: Essential English Conversation
Select a unit
- 1Essential English Conversation
- 2Essential English Conversation
- 3Unit 3
- 4Unit 4
- 5Unit 5
- 6Unit 6
- 7Unit 7
- 8Unit 8
- 9Unit 9
- 10Unit 10
- 11Unit 11
- 12Unit 12
- 13Unit 13
- 14Unit 14
- 15Unit 15
- 16Unit 16
- 17Unit 17
- 18Unit 18
- 19Unit 19
- 20Unit 20
- 21Unit 21
- 22Unit 22
- 23Unit 23
- 24Unit 24
- 25Unit 25
- 26Unit 26
- 27Unit 27
- 28Unit 28
- 29Unit 29
- 30Unit 30
- 31Unit 31
- 32Unit 32
- 33Unit 33
- 34Unit 34
- 35Unit 35
- 36Unit 36
- 37Unit 37
- 38Unit 38
- 39Unit 39
- 40Unit 40
Session 12
Listen to find out how to talk and ask about people’s extended families.
ስለሰዎች ሰፊ ቤተሰብ/ዘመድ አዝማድ እንዴት ማውራትና መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።
ድምር ነጥቢ ናይዚ ክፍለ-ስራሓት 12
0 / 5
- 0 / 5Activity 1
Activity 1
Extended family
Listen to find out how to talk and ask about people’s extended families.
ስለሰዎች ሰፊ ቤተሰብ/ዘመድ አዝማድ እንዴት ማውራትና መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።
Listen to the audio and take the quiz. ድምፁን ያዳምጡና መልመጃውም ይሞክሩ።

ጤና ይስጥልን። ማንኛውም የእንግሊዝኛ ተማሪ ሊተዋቸው የማይችላቸውን የቋንቋ መሰረታዊያን ወደሚያቀርበው Essential English Conversation በደህና መጡ። ምህረት እባላለሁ። በዚህ ክፍል ሰፊ ቤተሰቦችን በተመለከተ መወያየትን ይማራሉ።
እስኪ ሁለት ሰዎች ስለሰፋፊ ቤተሰቦቻቸው ሲወያዩ ያዳምጡ።
Julie
How many cousins do you have?
Chris
I have eleven cousins. How about you?
Julie
I have four cousins.
ይህ አስቸጋሪ ቢሆንብዎት ብዙም ጭንቀት አይግባዎት፤ ውይይቱን ከፋፍለን እንዲለማመዱት እናግዝዎታለን።
በመጀመሪያ ጁሊ ‘ምን ያህል የአክስትና የአጎት ልጆች አሉህ?’ ‘How many cousins do you have?’ በማለት ክሪስን ጠይቃዋለች። ተመሳሳዩን ጥያቄ ለተለያዩ የቤተሰብ አባላትም መጠየቅ እንችላለን። የተለያዩ የቤተሰብ አባላትን ስያሜ ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
የወንድ አያት
grandfather
የሴት አያት
grandmother
አክስት
aunt
አጎት
uncle
የእህት ወይንም የወንድም ወንድ ልጅ
nephew
የእህት ወይንም የወንድም ሴት ልጅ
niece
‘ምን ያህል የአክስትና የአጎት ልጆች አሉህ?’ የሚለውን ጥያቄ ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
How many cousins do you have?
ከዚያ ክሪስ ‘አስራ አንድ የእክስትና የአጎት ልጆች አሉኝ’ ‘I have eleven cousins’ ብሎ መለሰ። ወዲያውኑም ‘አንችስ?’ ‘How about you?’ ሲል ጥያቄ አስከተለ። ያዳምጡና ሐረጉን ደግመው ይበሉ።
I have eleven cousins.
How about you?
ከዚያም ጁሊ ‘አራት የአክስትና የአጎት ልጆች አሉኝ’ ‘I have four cousins.’ ስትል ለክሪስ መለሰችለት። ሐረጉን ያዳምጡና ደግመው ይበሉ።
I have four cousins.
በጣም ጥሩ፤ አሁን የተለያዩ ሰዎች ስለዘመድ አዝማዶቻቸው ሲጠያየቁ በመስማት እርስዎ ካሉት ጋር ያመሳክሩ።
How many aunts and uncles do you have?
I have two aunts and three uncles. How about you?
I have five aunts and two uncles.
How many nephews and nieces do you have?
I have two nephews and one niece. How about you?
I have three nephews and two nieces.
እሺ፥ ያንን ደግመን እንሞክረው። የእንግሊዝኛ አረፍተ ነገሮቹን ያዳምጡና ደግመው ይበሉ። እያንዳንዳቸውን እንዳንድ ጊዜ ይሰማሉ።
How many cousins do you have?
I have eleven cousins.
How about you?
I have four cousins.
በጣም ጥሩ! እስኪ እንግሊዝኛውን ምን ያህል እንደሚያስታውሱት እንይ። አረፍተ ነገሮቹን በአማርኛ ያዳምጡና የእንግሊዝኛ አቻቸውን ይበሉ።
ምን ያህል የእክስትና የአጎት ልጆች አሉህ?
How many cousins do you have?
አስራ አንድ የአክስትና የአጎት ልጆች አሉኝ።
I have eleven cousins.
አንችስ?
How about you?
አራት የእክስትና የአጎት ልጆች አሉኝ።
I have four cousins.
በጣም ግሩም! እሽ፥ አሁን ሰዎችን ምን ያህል የአክስትና የአጎት ልጆች አንዳሏቸው እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል አውቀዋል። ለጁሊ ምላሽ በመስጠት ልምምድ ያድርጉ። ‘ምን ያህል የአክስት እና የአጎት ልጆች አሉሽ?’ የሚለውን ጥያቄ ማስከተልን አይርሱ።፥
How many cousins do you have?
I have four cousins.
በጣም ጥሩ፥ አሁን ምላሽዎን ለማመሳከር ጠቅላላውን ውይይት ዳግም ያዳምጡ።
Julie
How many cousins do you have?
Chris
I have eleven cousins. How about you?
Julie
I have four cousins.
በጣም ጥሩ! አሁን በእንግሊዝኛ ሰዎች ምን ያህል የእክስትና የአጎት ልጆች፥ አክስቶች እና አጎቶች እንዳሏቸው መጠየቅ ይችላሉ። የተማሩትን ነገር መለማመድን አይዘንጉ። ጓደኛ ይፈልጉና ‘ምን ያህል. . . አለህ/አለሽ?’ በማለት ይጠይቋቸው። ለተጨማሪ የEssential English Conversation ዝግጅቶች በሚቀጥለው ክፍል ይጠብቁን። ደህና ይሁኑ!
Check what you’ve learned by choosing the correct answer to the question.
ለጥያቄው ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ ምን ያህል እንደተማሩ ይፈትሹ።
Extended family
5 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ኣመት
'Uncle, grandfather & nephew' ወንድ/ተባዕታይ ሲሆኑ 'aunt' እንስት /አንስታይ ነው። 'Cousin' በእንግሊዝኛ ወንድም ሴትም ሊሆን ይችላል።ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ኣመት
'Uncle, grandfather & nephew' ወንድ/ተባዕታይ ሲሆኑ 'aunt' እንስት /አንስታይ ነው። 'Cousin' በእንግሊዝኛ ወንድም ሴትም ሊሆን ይችላል።ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ኣመት
'Uncle, grandfather & nephew' ወንድ/ተባዕታይ ሲሆኑ 'aunt' እንስት /አንስታይ ነው። 'Cousin' በእንግሊዝኛ ወንድም ሴትም ሊሆን ይችላል።ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ኣመት
'Uncle, grandfather & nephew' ወንድ/ተባዕታይ ሲሆኑ 'aunt' እንስት /አንስታይ ነው። 'Cousin' በእንግሊዝኛ ወንድም ሴትም ሊሆን ይችላል።ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ኣመት
'Uncle, grandfather & nephew' ወንድ/ተባዕታይ ሲሆኑ 'aunt' እንስት /አንስታይ ነው። 'Cousin' በእንግሊዝኛ ወንድም ሴትም ሊሆን ይችላል።Excellent!Great job!ሕማቕ ዕድል!ዘመዝገብኩምዎ ነጥቢ ...:
Extended family
5 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ኣመት
'Uncle, grandfather & nephew' ወንድ/ተባዕታይ ሲሆኑ 'aunt' እንስት /አንስታይ ነው። 'Cousin' በእንግሊዝኛ ወንድም ሴትም ሊሆን ይችላል።Question 1 of 5
ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ኣመት
'Uncle, grandfather & nephew' ወንድ/ተባዕታይ ሲሆኑ 'aunt' እንስት /አንስታይ ነው። 'Cousin' በእንግሊዝኛ ወንድም ሴትም ሊሆን ይችላል።Question 2 of 5
ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ኣመት
'Uncle, grandfather & nephew' ወንድ/ተባዕታይ ሲሆኑ 'aunt' እንስት /አንስታይ ነው። 'Cousin' በእንግሊዝኛ ወንድም ሴትም ሊሆን ይችላል።Question 3 of 5
ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ኣመት
'Uncle, grandfather & nephew' ወንድ/ተባዕታይ ሲሆኑ 'aunt' እንስት /አንስታይ ነው። 'Cousin' በእንግሊዝኛ ወንድም ሴትም ሊሆን ይችላል።Question 4 of 5
ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ኣመት
'Uncle, grandfather & nephew' ወንድ/ተባዕታይ ሲሆኑ 'aunt' እንስት /አንስታይ ነው። 'Cousin' በእንግሊዝኛ ወንድም ሴትም ሊሆን ይችላል።Question 5 of 5
Excellent!Great job!ሕማቕ ዕድል!ዘመዝገብኩምዎ ነጥቢ ...:
Join us for our next episode of Essential English, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ተጨማሪ ጠቃሚ የቋንቋ መሰረታዊያን ለመማር እና የማዳመጥ ክህሎትዎን በመለማመድ ለማዳበር በቀጣዩ መሰረታዊ እንግሊዝኛ ክፍላችን ይጠብቁን።
የFacebook ቡድናችንን ይቀላቀሉ!
Session Vocabulary
How many ______ do you have?
ስንት __________ አለህ/ አለሽ?
cousins
የአክስትና የአጎት ልጆች
grandfather
የወንድ አያት
grandmother
የሴት አያት
aunt
አክስት
uncle
አክስት
nephew
የወንድምና የእህት ወንድ ልጅ
niece
የወንድም ወይንም የእህት ሴት ልጅ