የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በምሥል

የመስቀል ደመራ በዓል መስቀል አደባባይ የሚከናወነውን ደመራ የመለኮስ ሥነ ሥርዓት ጨምሮ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እየተከበረ ይገኛል።

ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በዓለም ቅርሶች መዝገብ ውስጥ የተካተቱ በርካታ የማይንቀሳቀሱ ቅርሶች አሏት። ከእነዚህም አንዱ መስከረም 17 የሚከበረው የመስቀል በዓል ነው።

ወደ አገሪቱ በርካታ ቱሪስቶች ከሚጓዙባቸው ወቅቶች አንዱ እንደሆነም ይነገርለታል። የመስቀል ደመራ አከባበርን በምሥል እንዲህ አሰናድተናል።