ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ጭምቅ ሃሳብ
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- ኢራን ፀረ መርከብ ሱፐርሶኒክ ሚሳዔሎችን ከቻይና ለመግዛት ከጫፍ መድረሷ ተዘገበ
- የግብፅ ፕሬዝዳንት አል ሲሲ እና የሳዑዲው ልዑል ሳልማን በዝግ ተወያዩ
- አሜሪካ ጥቃት ከፈጸመች ጦርነቱ የሁለቱ አገራት ብቻ እንደማይሆን ኢራን አስጠነቀቀች
- በአሜሪካ በተከሰተ ከፍተኛ በረዶ ምክንያት 5,000 በረራዎች ተሰረዙ
- በአማራ እና በትግራይ ክልሎች መካከል አከራካሪ በሆኑ ቦታዎች ለብቻቸው ምርጫ እንዲደርግ ተወሰነ
- ቻድ ከሱዳን ጋር የሚያወስናትን ድንበር ዘጋች
- ኤርትራ የነበሩት የሳዑዲ ከፍተኛ ባለሥልጣን ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
- ታዋቂ ሶሪያዊት አሠሪዋን ገድላለች የተባለችው ኡጋንዳዊት የቤት ሠራተኛ በሞት ልትቀጣ ነው
- ኪም ጆንግ ኡን በድጋሚ ለሰሜን ኮሪያ ገዢ ፓርቲ መሪነት ተመረጡ
- ኢራኑ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለትራምፕ ፍላጎት የማንንበረከከው "ኢራናውያን" ስለሆንን ነው አሉ