ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ጭምቅ ሃሳቦች
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- በኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ አካባቢዎች ስልክ እና ኢንተርኔት ለቀናት ተቋረጠ
- አሜሪካ ከኢራን ጋር የምታደርገው ድርድር ከመጀመሩ በፊት ዜጎቿ ኢራንን ለቅቀው እንዲወጡ አዘዘች
- ፕሬዝዳንት ትራምፕ የድርድሩን ውጤት እየተጠባበቁ መሆኑን ጽሕፈት ቤታቸው አስታወቀ
- አንድ የሩሲያ ከፍተኛ ጄነራል ሞስኮ ውስጥ በበርካታ ጥይቶች ተመትተው ሆስፒታል ገቡ
- በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ያለው ሁኔታ "ሊፈነዳ የሚችል ነው" ስትል ሩሲያ አስጠነቀቀች
- የአሜሪካ እና የኢራን መሪዎች በቀጥታ ሊነጋገሩ እንደሚችሉ ምክትል ፕሬዝዳንት ቫንስ ፍንጭ ሰጡ
- የአሜሪካ የኢሚግሬሽን ተቆጣጣሪዎች በከፊል ከሚኒሶታ ሊወጡ ነው
- አሜሪካ የኢራንን ድሮን መትታ ከጣለች በኋላ በወርቅ ዋጋ ላይ ለውጥ ታየ
- እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው ጥቃት 17 ሰዎች መገደላቸውን ሆስፒታሎች አሳወቁ
- ፔፕ ጉዋርዲዮላ፡ ግጭት ካለባቸው አካባቢዎች የሚወጡ የሕፃናት ምስሎች "ያሳምሙኛል"
- ስደተኞችን የጫነ ጀልባ ከግሪክ የባሕር ጠረፍ ጠባቂ መርከብ ጋር ተጋጭቶ 15 ሰዎች ሞቱ
- በቱርክ ይካሄዳል የተባለው የኢራን እና የአሜሪካ ድርድር ወደ ኦማን ተዛወረ
- የሶማሊላንድ ፕሬዝደንት ለእስራኤል የማዕድን መብት እንደሚሰጡ ተናገሩ
- አሜሪካ ወደ ጦር መርከቧ ሲበር የነበረን የኢራን ድሮን መትታ መጣሏን አስታወቀች