ምን ያህል ዓመት ይኖራሉ?

አማካይ የዕድሜ ጣሪያ በዓለም አቀፍ ደረጃ እየጨመረ ነው። በ2008 ዓ.ም የተወለዱት ከ25 ዓመታት በፊት ከተወለዱት ሰዎች በአማካይ ለተጨማሪ 7 ዓመታት ይኖራሉ።

ከዚህ በታቸው ባለው መጠይቅ ላይ ዕድሜ፣ የመኖሪያ አገር እና ጾታ በማስገባት አማካይ የዕድሜ ጣሪያዎትን ይወቁ።