100 ሴቶች፡ የነጻነት ቅርጫት ፕሮጀክት

በ21ኛው ክፍለ ዘመን ሴቶች ውጥኖቻቸውን እንዳያሳኩ እክል የሚሆኑባቸው ቁሶች ምንድን ናቸው?

ቁሶቹን ስበው የቆሻሻ መጠያው ውስጥ ይጣሉ። ከዚያም ስለዚያ ቁስ ለመረዳት 'ይጎብኙ' የሚለውን ይጫኑ።

በመላው ዓለም የሚገኙ ሴቶች ህይወታቸውን ባሻቸው መንገድ እንዳይመሩ እክል የሚሆኑባቸው ቁሶች ምን እንደሆኑ እየጠየቅን ነው።