Unit 1: How do I...
Select a unit
- 1How do I...
- 2Unit 2
- 3Unit 3
- 4Unit 4
- 5Unit 5
- 6Unit 6
- 7Unit 7
- 8Unit 8
- 9Unit 9
- 10Unit 10
- 11Unit 11
- 12Unit 12
- 13Unit 13
- 14Unit 14
- 15Unit 15
- 16Unit 16
- 17Unit 17
- 18Unit 18
- 19Unit 19
- 20Unit 20
- 21Unit 21
- 22Unit 22
- 23Unit 23
- 24Unit 24
- 25Unit 25
- 26Unit 26
- 27Unit 27
- 28Unit 28
- 29Unit 29
- 30Unit 30
- 31Unit 31
- 32Unit 32
- 33Unit 33
- 34Unit 34
- 35Unit 35
- 36Unit 36
- 37Unit 37
- 38Unit 38
- 39Unit 39
- 40Unit 40
Session 2
Listen to find out how to give someone advice in English.
በእንግሊዝኛ ምክር እንዴት መስጠት እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።
Activity 1
How do I give advice?
ከ'should' እና 'have to'ጠንካራ ምክር የመስጫው መንገድ የትኛው ነው? ሌሎች ምክር የመስጫ መንገዶችን ለማወቅ ዝግጅቱን ያዳምጡ።
ነቲ ድምጺ ብምስማዕ ነቲ ስራሕ ፈጽምዎ

ዘሩባቤል
ጤና ይስጥልን፤ እንኳን ወደ 'How do I…'ዝግጅታችን በደህና መጡ። አብረናቹሁ የምንቆየው እኔ ዘሩባቤል፤
Sian
And I'm Sian. Hello, everybody.
ዘሩባቤል
በዚህ ክፍል ለጓደኞች ምክር የምናቀርብባቸውን መንገዶች እናያለን። የተወሰኑ ሰዎች እንግሊዝኛ ቋንቋ ስለመማር ምክር ሲለግሱ በማዳመጥ እንጀምር። ሁሉም ባይገባዎት ብዙ አይጨነቁ፤ በኋላ እናግዝዎታለን። ለአሁኑ ግን የተሻለው ምክር የትኛው ነው ብላችሁ እንደምታስቡ ብቻ ወስኑ። የሚያግዛችሁ አንድ ቃል ግን ይሄውላችሁ።
Inserts
You should write a diary in English.
How about watching films in English?
You have to visit BBC Learning English.
ዘሩባቤል
ጠቃሚ የሆኑ ምክሮች ናቸው የተነሱት! ከሁሉም በበለጠ ጠቃሚ የሆነው የትኛው እንደሆነ ወሰናችሁ? ስለዚህ ሲያን፥ ምክር ለመስጠት የምንጠቀምበትን ቋንቋ ብናይ ምን ይመስልሻል?
Sian
Yes! The first speaker used the verb 'should'. This is very common for giving advice.
ዘሩባቤል
አዎ። ከ should ቀጥሎ የመጣውን ልብ አሉ? ግስ ብቻውን ነው ወይስ ከto ጋር ነው የመጣው?
Sian
Let's listen again and find out.
Insert
You should write a diary in English.
Sian
Yes, they used the verb 'write' without 'to'. So after 'should' you just need the verb, no 'to'.
ዘሩባቤል
ስለዚህም ከ 'should' ቀጥሎ 'to' አያስፈልግዎትም።
Sian
Now, let's quickly practise the pronunciation together! Repeat after me: 'should'.
'should write'
'You should write a diary.'
Sian
OK, great! So now let's look at another way to give advice – we also heard 'how about..?'
ዘሩባቤል
አዎ፥ ግን ከ how about ቀጥሎ የሚመጣው ምን እንደሆነ ልብ አሉ?
Sian
Let's listen again and find out.
Insert
How about watching films in English?
Sian
So, they used the verb 'watching'. So after 'how about' you need the verb with 'ing'.
ዘሩባቤል
ትክክል፥ ግስ እና ing ያስፈልግዎታል፥ አነባባቡ ላይ ጥንቃቄ ያድርጉ-ይህ ጥያቄ ስለሆነ ድምፅዎት ወደላይ መነሳት አለበት።
Sian
Let's quickly practise the pronunciation together! Repeat after me: 'How about watching films?'
ዘሩባቤል
Great – we have one more way to give advice, don't we?
Sian
That's right – 'have to'. But this is much stronger.
ዘሩባቤል
ስለዚህም አንድ ሰው አንድን ነገር መስራት እንዳለበት ጠንካር ያለ እምነት ሲኖርዎት 'have to'ን ይጠቀማሉ።
Insert
You have to visit BBC Learning English.
ዘሩባቤል
ስለዚህም 'have to'ን ተከትሎ ግስ ይመጣል።
Sian
Yes, so 'have' and 'to' together are pronounced /hafta/. Repeat after me: 'hafta'.
'You hafta visit.'
ዘሩባቤል
Thanks, Sian. አመሰግናለው ሳም! ስለዚህ አሁን ምክር የምንሰጥባቸውን ጥሩ ጥሩ መንገዶች ተምረዋል፤ አሁን እርስዎ የሚለማመዱበት ጊዜ ነው። በመጀመሪያ የዚህን ሰው ችግር ያዳምጡ።
Insert
I have a really bad headache.
ዘሩባቤል
እሺ፤ 'headache' የራስ ምታት ማለት ነው። አሁን መድኃኒት እንዲወስድ 'take' ምክረ ኃሳብ ያቀርባሉ፤ 'should' የሚሰኘውን ግስ መጠቀም ይችላሉ? በኋላ ላይ ለማነፃፀር እንዲረዳዎ የሲያንን ምክር ያዳምጣሉ።
Sian
You should take some medicine.
ዘሩባቤል
Did you say the same?
አሁን የዚህኛውን ሰው ችግር ያዳምጡ።
Insert
I really want to get fit.
ዘሩባቤል
እሺ፥ 'get fit' የተስተካከለ የአካል ብቃት ማዳበር ማለት ነው። 'join a gym' የስፖርት ማዘውተሪያ እንዲመዘገብ 'how about?ን ይጠቀሙ። ከዚያም ከሲያን ምክር ጋር ያወዳድሩት፤ ድምፆን ወጣ ማድረግ አይዘንጉ።
Sian
How about joining a gym?
ዘሩባቤል
Did you say the same?
Sian
Ok, so now you know how you give advice to your friends. I think you should practise this now – find a friend and give them some advice – nicely!
ዘሩባቤል
ጥሩ ኃሳብ ነው! ለተጨማሪ የ 'How do I…'? ዝግጅቶች በሚቀጥለው ሳምንት ይጠብቁን?
Sian
Bye!
Learn more!
ለጓደኛዬ ምክር ለመስጠት ሌላ ምን የተለዩ መንገዶችን መጠቀም እችላለሁ?
እነዚህን መጠቀም ይችላሉ፤
- You should
- How about
- You have to
አንድን ነገር በደንብ መምከር ስንፈልግ የምንጠቀምበት የትኛውን ነው?
ጠንካራ ምክር ለመስጠት 'have to' ይጠቀሙ።
እነዚህ ሁሉ ቅርፆች ግስን በመሰረታዊ ቅርፁ የሚጠቀሙ ናቸው?
ከ'how about' በስተቀር፤ሁሉም ግስን በመሰራታዊ ቅርፁ የሚያስከተሉ ናቸው። እርሱ ግስን ከ ing' ጋር የሚከተል ነው።
- You should write a diary in English.
- How about watching films in English?
- You have to visit BBC Learning English
How do I give advice?
3 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
ኣመት
How about listening to music in English? በምርኃ ግብሩ ---------የሚለውን አረፍተ ነገር ሰምተዋል።Question 1 of 3
ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
ኣመት
ለግሱ ቅርፅ አትኩሮት ይስጡ።Question 2 of 3
ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
ኣመት
ጠንካራ ምክር ለመስጠት የምንጠቀምበት ቅርፅ የትኛው ነው?Question 3 of 3
Excellent!Great job!ሕማቕ ዕድል!ዘመዝገብኩምዎ ነጥቢ ...:
እንግሊዝኛቸውን ማሻሻል ለሚፈልግ ሰው የሚሰጡት እጅግ ጥሩው ምክር ምንድን ነው?
What's your best piece of advice for someone who wants to improve their English?
በፌስቡክ ቡድናችን ይንገሩን።
Tell us on our Facebook group!
ተጨማሪ ጠቃሚ የቋንቋ አጠቃቀሞችን ለመማር እና የማዳመጥ ክህሎትዎን በመለማመድ ለማዳበር በቀጣዩ How do I ክፍላችን ይጠብቁን።
Join us for our next episode of How do I? when we will learn more useful language and practise your listening skills.
Session Vocabulary
a diary
የዕለት ውሎ ማስታወሻa headache
የራስ ምታትtake medicine
መድኃኒት መውሰድget fit
የአካል ብቃትን ማስተካከልa gym
የስፖርት ማዘውተሪያ