Unit 1: How do I...
Select a unit
- 1How do I...
- 2Unit 2
- 3Unit 3
- 4Unit 4
- 5Unit 5
- 6Unit 6
- 7Unit 7
- 8Unit 8
- 9Unit 9
- 10Unit 10
- 11Unit 11
- 12Unit 12
- 13Unit 13
- 14Unit 14
- 15Unit 15
- 16Unit 16
- 17Unit 17
- 18Unit 18
- 19Unit 19
- 20Unit 20
- 21Unit 21
- 22Unit 22
- 23Unit 23
- 24Unit 24
- 25Unit 25
- 26Unit 26
- 27Unit 27
- 28Unit 28
- 29Unit 29
- 30Unit 30
- 31Unit 31
- 32Unit 32
- 33Unit 33
- 34Unit 34
- 35Unit 35
- 36Unit 36
- 37Unit 37
- 38Unit 38
- 39Unit 39
- 40Unit 40
Session 15
Listen to find out how to give opinions.
አስተያየት የመስጫ መንገዶችን ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።
Activity 1
How do I give opinions?
የተወሰኑ ሰዎች አስተያየታቸውን ሲሰጡ ያዳምጡና ቀጥለው ያሉ ጥያቄዎችን ይመልሱ።
How many people definitely would NOT sing karaoke?
መልስዎን ለማመሳከር ይሄንን ይዳምጡ። ከዚያም ከታች ካለው ፅሁፍ ጋር ያነፃፅሩ።

ዘሩባቤል
ሰላም! ይህ How do I… ዝግጅታችን ነው። አብረናችሁ የምንቆየው እኔ ዘሬባቤል እንዲሁም ፊል ነን።
Phil
Hello, everybody. Welcome!
ዘሩባቤል
በዚህ ዝግጅት፥ የግል አስተያየቶቻችንን እንዴት እንደምንሰጥ እናያለን። የተለያዩ ሰዎች የግል አስተያይታቸውን ሲለዋወጡ በማዳመጥ እንጀምር። ሁሉንም ነገር ባይረዱት፥ ስጋት አይግባዎት፤ በኋላ ላይ እናግዝዎታለን። ለአሁኑ መድረኩ ላይ ማን እንደሚዘፍን ለመወሰን ይሄንን ያዳምጡ።
What do you think about karaoke?
• I think it’s awful.
• Personally, I love it.
• In my opinion, it’s fine.
ዘሩባቤል
ምን አሰቡ? እኔ እንደሚመስለኝ ሁለተኛው ተናጋሪ መድረክ ላይ ሳይዘፍን አይቀርም። እናስ ፊል የግል አስተያየታችንን ለመስጠት የምንጠቀምንበትን ቋንቋ እንመልከት?
Phil
Yes, good idea!
ዘሩባቤል
በመጀመሪያ የሰዎችን የግል አስተያየት መጠየቅን እንይ። የአንድን ሰው አስተያየት ለመጠየቅ ‘What do you think about…?’ እንላለን።
Phil
Yes, and the first person asked about karaoke. Listen and repeat after me:
What do you think about karaoke?
ዘሩባቤል
በመቀጠል የመጀመሪያውን ሰው አስተያየት ነው የሰማነው። አሁን ሁሉም ሰው አስተያየቱን ለመስጠት ንግግሩን በአንድ ሐረግ ነው የሚጀምረው፤ የመጀመሪያው ሰው ‘I think’ ነው ያለው።
Phil
Yes, we can say ‘I think’ or ‘I think that’ – both are correct.
ዘሩባቤል
ከዚያም የመጀመሪያው ተናጋሪ ‘it’s awful’ ደባሪ ነው አለ። ይህንን ሐረግ የምንጠቀመው አንድ ነገር መጥፎ መሆኑን ስናስብ ነው።
Phil
That’s right, let’s practise the first sentence to give an opinion. Listen and repeat:
I think it’s awful.
ዘሩባቤል
ሁለተኛውም ተናጋሪ እንደዚሁ ጠንካራ አስተያየት ነው ያለው። አስተያየቱን ለመናገር የተጠቀመውን ያስታውሳሉ? ‘Personal’ ነበር ወይንስ ‘personally’?
Personally, I love it.
Phil
It was ‘personally’.
ዘሩባቤል
አንድ አስተያየት የእኛ መሆኑን ለመግለፅ “በግሌ” የሚለውን እንጠቀማለን፤ ይህኛውም ሰው እንዲሁ ጠንካራ አስተያየት ነው ያለው፤ ነገር ግን አስተያየቱ አዎንታዊ ነው። ‘I love it’ “ወድጄዋለሁ” ነው ያለው፤ ይህም አንድን ነገር በጣም መውደዳቸውን የሚገልፅ ነው።
Phil
That’s right, let’s practise the second sentence to give an opinion. Listen and repeat:
Personally, I love it.
ዘሩባቤል
አሁን፤ ሶስተኛው ሰው አስተያየቱን ያስተዋወቀው እንዴት ነው? ‘my opinion’ ነበር ያለው ወይንስ ‘in my
opinion’?
In my opinion, it’s fine.
Phil
It was ‘in my opinion’.
ዘሩባቤል
አዎ፤ ‘my opinion’ የእኔ አስተያየት ከማለት በፊት ‘in’ መጠቀም አስፈላጊ ነው። ይህ ሰው ‘it’s fine’ ነው ያለው፤ ይህም ነገርየው ተቀባይነት ያለው ነው ማለት ነው።
Phil
We can say ‘it’s fine’ when something is OK. Let’s practise the third sentence to state our opinion. Listen and repeat after me:
In my opinion, it’s fine.
Great, now it’s time for some practice!
ዘሩባቤል
እሽ፤ ፊል የሚያቀርብልዎትን ጥያቄ ያዳምጡ እና አንድ ነገር በጣም መጥፎ መሆኑን እንደሚያስቡ ለመግለፅ ይሞክሩ። ‘I think’ የሚለውን ሐረግ በመክፈቻነት በመጠቀም አስተያየትዎን ይግለፁ። ከዚያም መልስዎን ፊል ከተናገረው ጋር ያመሳክሩ።
Phil
What do you think about hot weather?
I think it’s awful.
ዘሩባቤል
አሁን ደግሞ አንዳች ነገርን ‘ምንም አይልም’ ብለው ይመልሱ። ‘In my opinion’ የሚለውን ሐረግ በመክፈቻነት በመጠቀም አስተያየትዎን ይስጡ። ከዚያም መልስዎን ያመሳክሩ።
Phil
What do you think about studying English online?
In my opinion, it’s fine.
ዘሩባቤል
በጣም ጥሩ! አስተያየትዎን ለመስጠት የሚጠቀሙባቸውን ሶስት መንገዶች ተምረዋል። ድረ ገፃችንን በመጎብኘት ተጨማሪ ልምምድ ማድረግ ያለብዎት ይመስለኛል። What do you think of our website, Phil?
Phil
Personally, I love it.
ዘሩባቤል
I love it, too. Thank you, and see you again for another episode of How do I… Bye!
Phil
Goodbye!
Learn more!
1. የአንድን ሰው አስተያየት መጠየቅ የምችለው እንዴት ነው?
'What do you think about…?' ማለት እና ከዚያ አስተያየት የሚጠይቁበትን ርዕስች ጉዳይ ማስከተል ይችላሉ። ስለዚህም የሚከተሉትን መጠየቅ እንችላለን።
• What do you think about the new design?
• What do you think about this website?
2. አስተያየቶቻችንን ለመግለፅ የትኞቹን ሐረጎች እንጠቀማለን።
አስተያየትን ለመስጠት የሚያስችሉ ሶስት ሐረጎችን 'I think'፥ 'personally' እና 'in my opinion' ተምረናል። ሁሉም ትርጉማቸው አንድ ዓይነት ሲሆን የአንድን ሰው አስተያየት ለመገልፅ ያገለግላሉ።
• I think it's fine.
• Personally, I love it.
• In my opinion, it's awful.
3. አስተያየታችንን እንዴት መግለፅ እንችላለን?
'It's' ማለት እና ከዚያም አስተያየታችንን የሚገልፅ ቅፅልን ማስከትል እንችላለን። ለምሳሌ
• It's fine.
• It's awful.
• It's great.
አስተያየታችንን ለመናገር የተለያዩ ግሶችን መጠቀምም እንችላለን።
• I love it.
• I like it.
• I hate it.
አስተያየት የምሰጠው እንዴት ነው?
4 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ኣመት
በዚህ ጥያቄ ውስጥ ዋናው ግስ ተቀይሯል።Question 1 of 4
ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ኣመት
እዚህ አንድ ላይ የተያያዙ ባለቤት እና ግስ ያስፈልጉናል።Question 2 of 4
ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ኣመት
የዚህን ግስ ቅርፅ መቀየር ትርጉሙን ይቀይረዋል።Question 3 of 4
ሓገዝ
Activity
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
ኣመት
የማን አስተያየት እንደሆነ እና ምን ያህል ቃላት እንደሚያስፈልጉን ያስቡ።Question 4 of 4
Excellent!Great job!ሕማቕ ዕድል!ዘመዝገብኩምዎ ነጥቢ ...:
Tell us what you think about learning English on our Facebook group!
እንግሊዝኛ ስለመማር ምን እንደሚያስቡ በፌስቡክ ቡድናችን ይንገሩን።
Join us for our next episode of How do I…, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ተጨማሪ ጠቃሚ ቋንቋ የምንማርበት እና የማዳመጥ ክህሎትዎን የሚለማመዱበትን How do I… ዝግጅቶችን ለማዳመጥ በቀጣዩ ክፍል ይጠብቁን።
Session Vocabulary
Karaoke
መድረክ ላይ መዝፈንawful
መጥፎlove
መውደድfine
ጥሩopinion
አስተያየትpersonally
በግሌ