บทเรียน 1: How do I...
เลือกบทเรียน
- 1How do I...
- 2Unit 2
- 3Unit 3
- 4Unit 4
- 5Unit 5
- 6Unit 6
- 7Unit 7
- 8Unit 8
- 9Unit 9
- 10Unit 10
- 11Unit 11
- 12Unit 12
- 13Unit 13
- 14Unit 14
- 15Unit 15
- 16Unit 16
- 17Unit 17
- 18Unit 18
- 19Unit 19
- 20Unit 20
- 21Unit 21
- 22Unit 22
- 23Unit 23
- 24Unit 24
- 25Unit 25
- 26Unit 26
- 27Unit 27
- 28Unit 28
- 29Unit 29
- 30Unit 30
- 31Unit 31
- 32Unit 32
- 33Unit 33
- 34Unit 34
- 35Unit 35
- 36Unit 36
- 37Unit 37
- 38Unit 38
- 39Unit 39
- 40Unit 40
บทเรียนย่อย 2
Listen to find out how to ask for information in English.
መረጃ በትህትና እንዴት መጠየቅ እንደሚችሉ ለማወቅ ይሄንን መሰናዶ ያዳምጡ።
แบบฝึกหัด 1
How do I ask for information politely?
የሚከተሉትን ውስን ትህትና ከተሞላ ከፍተኛ ትህትና ወዳለበት በቅደም ተከተል ያስቀመጡ
Where’s the nearest supermarket, please?
Tell me where the nearest supermarket is.
Can you tell me where the nearest supermarket is, please?
መልስዎን ለማመሳከር ያዳምጡ። ከዚያም ከታች ካለው ፅሁፍ ጋር ያመሳክሩት።

ምህረተስላሴ
ጤና ይስጥልን፤ እንኳን ወደ How do I… ዝግጅታችን በሰላም መጡ። አስተናጋጃችሁ እኔ ምህረተስላሴ እና ሳም አብረናችሁ አለን።
Sam
Welcome, everybody.
ምህረተስላሴ
ዛሬ እንዴት መረጃ መጠየቅ እንደምንችል እናያለን፤ በአዳም እና በሌሎች ሶስት ሰዎች መካከል የተከናወኑ ሶስት አጫጭር ውይይቶችን በማዳመጥ እንጀምር። ንግግራቸው ግልፅ ካልሆነልዎት ብዙም አይስጉ፤ ቆይተን እናግዝዎታለን። ለአሁኑ አዳምን ያዳምጡትና የሚያናግራቸውን ሰዎች ያውቃቸዋል ወይስ አያውቃቸውም የሚለውን ለመረዳት ይሞክሩ። 'The nearest supermarket' በቅርብ ያለው የገበያ መደብር የሚለው ሀረግ ለግንዛቤ ይረዳዎታል።
Adam
Excuse me! Where's the nearest supermarket, please?
Woman 1
Oh, yes. Turn down here on the left, then…
Adam
Hello! Sorry to bother you. Do you know where the nearest supermarket is, please?
Man
Yes, I do. Go straight down here, then…
Adam
Hello! Can you tell me where the nearest supermarket is, please?
Woman 2
Yes, of course I can. It's just down here on the…
ምህረተስላሴ
ሳም ምን ታስቢያለሽ? አዳም የሚጠይቃቸውን ሰዎች የሚያውቃቸው ይመስልሻል?
Sam
No, I think he was talking to strangers, people he didn't know. So he was being very polite.
ምህረተስላሴ
አዎ፤ በጣም ትሁት 'polite' ነበር። ሳም፤ አዳም ሰዎቹን በትህትና ለመጠየቅ የተጠቀማቸው ቃላት እና ሐረጎች ምን ምን ናቸው?
Sam
Well, he used 'please' a lot! And also 'excuse me' and 'sorry to bother you' in a polite voice or intonation.
ምህረተስላሴ
አዎ፤ የሰዎቹን አትኩሮት በትህትና ለመሳብ እነዚህን ሐረጎች ተጠቅሟል፥ አይደለም እንዴ?
Sam
Absolutely! And then he asked for the same thing, but in three different ways.
ምህረተስላሴ
ስለዚህ የመጀመሪያውን ጥያቄ ደግመን እንስማ። ጥያቄውን እንዴት ነው የጀመረው?
Where's the nearest supermarket, please?
ምህረተስላሴ
ጥያቄውን የጀመረው 'Where's…' በማለት ነው። 'Where' እና 'is' የተባሉትን ቃላት በማጣመር የተመሰረተ ሀረግ ነው፤ ከዚያም የሚጠይቀውን ነገር አስከትሏል። 'Where' ከሚለው ቃል ውጭ ሌላ ቃል መጠቀምም ይችላሉ።
Sam
Yeah, you can say 'What's the nearest supermarket?' or 'Which is the nearest supermarket?'
Shall we practise the pronunciation? Repeat after me:
Where's the nearest supermarket, please?
ምህረተስላሴ
Thank you, Sam! የአዳም ጥያቄ በትህትና የተሞላ ቢሆንም ቀጥተኛ ነበር። ቀጥተኛ ያልሆኑ ጥያቄ ማቅረቢያ መንገዶችም አሉ። አዳምን እንደገና እናዳምጠው፤ የጥያቄው ሁለተኛ ክፍል ተመሳሳይ ነው፤ ጥያቄው እንዴት እንደሚጀምር ግን ልብ አሉ?
Do you know where the nearest supermarket is, please?
Can you tell me where the nearest supermarket is, please?
ምህረተስላሴ
እሺ፤ የመጀመሪያው ጥያቄ 'Do you know where…?' የት እንደሚገኝ ያውቃሉ? በሚል ነው የጀመረው።
Sam
And the second question started with 'Can you tell me where…?'
ምህረተስላሴ
ይህም የት እንደሚገኝ ሊነግሩኝ ይችላሉ? ማለት ነው። የሁለቱ ጥያቄዎች መደምደሚያ ምንድን ነው? አነባበቡን ሲለማመዱን ሳምን ያዳምጡ። 'Is' የተባለው ግስ የት እንደሚገባም ልብ ይበሉ።
Sam
Ready? Repeat after me:
Do you know where the nearest supermarket is, please?
Can you tell me where the nearest supermarket is, please?
ምህረተስላሴ
ልብ አሉ? በዚህኛው ምሳሌ 'is' እንደገባው፤ ቀጥተኛ ባልሆኑ ጥያቄዎች ግሶች ከሚጠይቁት ነገር በኋላ ይመጣል።
አሁን ልምምድ የሚያደርጉበት ጊዜ ነው። 'The toilet' የመፀዳጃ ቤቱ የት እንደሚገኝ ማወቅ ይፈልጋሉ እንበል፤ እናም አንድ የማያውቁትን ሰው ይጠይቁ። ጥያቄውን 'where' ብለው ይጀምሩ፤ 'please' ማለትንም አይርሱ፤ ከዚያም የሳምን ምላሽ ያዳምጡ።
Sam
Where's the toilet, please?
ምህረተስላሴ
በጣም ጥሩ። አሁን መፀዳጃ ቤቱ የት እንደሚገኝ በድጋሚ ይጠይቁ። አሁን ግን 'is' ን ከ 'the toilet' በኋላ ያስገቡ።
Sam
Do you know where the toilet is, please?
ምህረተስላሴ
Good! 'Can you tell me where the toilet is, please?' ማለትም ይችላሉ። አሁን እንዴት በትህትና መረጃ መጠየቅ እንደሚችሉ ተምረዋል።
Sam
Yes, well done, everyone!
ምህረተስላሴ
ለሌላ የ How do I… ዝግጅት በሚቀጥለው ሳምንት ይጠብቁን። ሰላም ሁኑ!
Sam
Until next time, bye!
Learn more!
1. አንድን ሰው መረጃ መጠየቅ ከፈለግኩ እንዴትአትኩሮታቸውን መሳብ እችላለሁ?
የተለመዱት ሐረጋት የሚከተሉት ናቸው።
Excuse me!
Sorry!
Sorry to bother you.
2. 'Please' እና 'thank you' ካልኩ በቂ ትህትናን አሳይቻለሁ?
ቀጥተኛ ጥያቄን ‘please’ መጨረሻው ላይ አስግብተው ከትክክለኛ የአነጋገር ቅላፄ ጋር ካቀረቡት ትህትና አሳይተዋል። የቀጥተኛ ጥያቄ ቅርፅ እንደሚከተለው ነው።
Where’s the nearest supermarket, please?
Where does bus number 10 leave from, please?
የመጠየቂያ ቃል | የ be ግስ ወይም ረዳት ግስ | ድርጊት ተቀባይ ወይም ነገር | ዋና ግስ |
Where What Which When How
|
is/ are |
the nearest supermarket? |
|
does/ do
| bus number 10 | leave from? |
3. በእንግሊዝኛ ተጨማሪ በትህትና ጥያቄን የማቅረቢያ መዋቅሮች አሉ?
አዎ፤ ቀጥተኛ ያልሆነ ጥያቄን መጠየቅ ይችላሉ፤ እንደሚከተለው ዓይነት
Do you know where the nearest supermarket is, please?
Can you tell me where the nearest supermarket is, please?
4. በቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ባለሆኑ ጥያቄዎች መካከል ያለው የአወቃቀር ልዩነት ምንድን ነው?
ዋነኛው የአወቃቀር ልዩነት ቀጥተኛ ላልሆኑ ጥያቄዎች በመጠየቂያ ቃላት የማንጀምር፤ ረዳት ግስም የማንጠቀም መሆኑ ነው። ከዚያ ይልቅ ‘Do you know’…ወይንም C’an you tell me’… የመሳሰሉ ሐረጋትን እንጠቀማለን።
እንደሚከተለው እንተንትነው
Do you know where the nearest supermarket is, please?
Can you tell me where bus number 10 leaves from, please?
የትህትና መግለጫ ሐረግ | የመጠየቂያ ቃል | ድርጊት ተቀባይ/ ነገር | ግስ ወይንም ዋና ግስ |
Do you know…
Can you tell me… |
where what which when wow
|
the nearest supermarket |
is/ are? |
bus number 10 | leaves from? |
መረጃ በትህትና የምጠይቀው እንዴት ነው?
4 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
ช่วยเหลือ
แบบฝึกหัด
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
คำใบ้
ይህ ቀጥተኛ ጥያቄ ነው፤ ስለዚህም ከ ‘where’ በኋላ ግስ ያስፈልገናል።Question 1 of 4
ช่วยเหลือ
แบบฝึกหัด
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
คำใบ้
ትህትናን ከሚገልፀው ሐረግ ቀጥሎ ‘when’ የሚለውን ቃል እንጠቀማለን።Question 2 of 4
ช่วยเหลือ
แบบฝึกหัด
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
คำใบ้
ጥንቃቄ ያድርጉ። እነዚህ ቀጥተኛ ወይንስ ቀጥተኛ ያልሆኑ ጥያቄዎች ናቸው።Question 3 of 4
ช่วยเหลือ
แบบฝึกหัด
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
คำใบ้
የአንድን ሰው አትኩሮት ለመሳብ የትኛው ጥያቄ በጣም ቀጥተኛ ይሆናል?Question 4 of 4
Excellent!เยี่ยม!แย่หน่อย!คุณทำคะแนนได้:
Come to our Facebookgroup, where you can ask us and the rest of the group for information!
ወደፌስ ቡክ ገፋችን ብቅ ብለው እኛን እንዲሁም ሌሎቹን የቡድኑን አባላት መረጃ ይጠይቁ።
Join us for our next episode of How do I…, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ቋንቋ ለመማርና እና የማዳመጥ ክህሎትዎን ለማዳበር በቀጣዩ የ How do I… ዝግጅታችን ይጠብቁን።
Session Vocabulary
the nearest supermarket
በቅርቡ ያለው የገበያ መደብርthe toilet
መፀዳጃ ቤቱExcuse me!
ይቅርታ ያድርጉልኝSorry!
ይቅርታSorry to bother you.
ስለረብሽኩዎት ይቅርታ