บทเรียน 1: How do I...
เลือกบทเรียน
- 1How do I...
- 2Unit 2
- 3Unit 3
- 4Unit 4
- 5Unit 5
- 6Unit 6
- 7Unit 7
- 8Unit 8
- 9Unit 9
- 10Unit 10
- 11Unit 11
- 12Unit 12
- 13Unit 13
- 14Unit 14
- 15Unit 15
- 16Unit 16
- 17Unit 17
- 18Unit 18
- 19Unit 19
- 20Unit 20
- 21Unit 21
- 22Unit 22
- 23Unit 23
- 24Unit 24
- 25Unit 25
- 26Unit 26
- 27Unit 27
- 28Unit 28
- 29Unit 29
- 30Unit 30
- 31Unit 31
- 32Unit 32
- 33Unit 33
- 34Unit 34
- 35Unit 35
- 36Unit 36
- 37Unit 37
- 38Unit 38
- 39Unit 39
- 40Unit 40
บทเรียนย่อย 6
Listen to find out how to compare two things
ሁለት ነገሮች እንዴት እንደሚነፃፀሩ ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።
แบบฝึกหัด 1
How do I compare two things?
መልሶችዎችን ለመፈተሽ ይሄንን ያዳምጡ። ከዚያም ከታች ካለው ፅሁፍ ጋር ያመሳክሩ።

ምህረተስላሴ
ጤና ይስጥልን ወደ How do I… ዝግጅታችን እንኳን በደህና መጡ። ምህረተስላሴ ነኝ። ዛሬ ከሺያን ጋር አወራለሁ።
Sian
Hi, everybody! Welcome.
ምህረተስላሴ
በዛሬው ዝግጅታችን ሁለት ነገሮችን እንዴት ማነፃፀር እንደሚቻል እንማራለን።
ቀጣዮቹ ተናጋሪዎች ቤት ውስጥ መብላት 'eating in' ወይስ ከቤት ውጪ መብላት 'eating out' እንደሚመርጡ ያዳምጡ። ምን ያህሉ ሰዎች ቤት ውስጥ መብላት እንደሚሻላቸውና ምክንያታቸውን ለመገንዘብ ይሞክሩ።ንግግራቸውን ካልተረዱት አያስቡ።
I prefer eating in because it's healthier.
Eating in because it's cheaper!
Eating out is better, but it's more expensive.
ምህረተስላሴ
እሺ፤ ስለዚህ ሁለት ሰዎች ቤት ውስጥ መብላት ይሻሉ፤ በምክንያቶቻቸው ይስማማሉ?
Sian
Yes, and there are some very simple rules to help you. So first let's look at adjectives with one syllable, like 'cheap'.
ምህረተስላሴ
'Cheap' ርካሽ ማለት ነው። በአንድ ፋታ የሚነበቡ ቅፅሎችን እንዴት ንፅፅራዊ ማድረግ እንደሚቻል ያስታውሳሉ? ቅፅሉ ላይ ምን ይጨመራል? ለማጣራት እንደገና ያዳምጡ።
Eating in because it's cheaper!
Sian
Ok, so we add the letters 'e-r' to a one-syllable adjective. So 'cheap' becomes 'cheaper'.
ምህረተስላሴ
ይሄንን ከሌሎች ባለ አንድ ድምፅ ቅፅሎች ጋርም መጠቀም ይችላሉ። 'er'ን ይጨምሩ።
Sian
So cold becomes 'colder', and short becomes 'shorter'. Now let's look at 2-syllable adjectives that end with the letter 'y'. Like 'healthy'.
ምህረተስላሴ
'Healthy' ጤነኛ ማለት ነው። እንዴት የንፅፅር ቅፅል ሊያደርጉት እንደሚችሉ ያውቃሉ? ደግመን እናዳምጥ።
I prefer eating in because it's healthier.
Sian
So again we add 'er' but this time you have to check the spelling.
ምህረተስላሴ
ሆሄያቱን ሲፅፉ መጠንቀቅ አለብዎት። 'y'ን እናጠፋ እና 'ier' እንጨምራለን። ስለዚህም የሚጻፈው እንደዚህ ይሆናል 'h-e-a-l-t-h-i-e-r'።
Sian
And we do this with other adjectives ending in 'y'. So pretty becomes 'prettier' – with 'i-e-r' at the end.
Now, can you remember what happens with other adjectives that are longer than one syllable – for example, 'expensive'? Let's listen again to check.
It's more expensive.
ምህረተስላሴ
ስለዚህም ሁለት እና ከዚያ በላይ ድምፅ ያላቸው ወይም የድምፅ ፋታ የሚወስዱ ቅፅሎችን ንፅፅራዊ ለማድረግ ከቅፅሎቹ በፊት 'more' የተባለውን ቃል የምናስገባ ሲሆን የቅፅሉን ቅርፅ እንቀይረውም።
Sian
So 'interesting' becomes 'more interesting' and 'difficult' becomes 'more difficult'. Easy right? But careful because there are some exceptions!
ምህረተስላሴ
ከሕጉ የወጡ 'exceptions' ቃላትም አሉ። ለምሳሌ አንድ ነገር የተሻለ ጥሩ ነው ለማለት ስንፈልግ 'gooder' አንልም አይደል? ምን እንደምንል ያስታውሳሉ?
Eating out is better.
Sian
So, if we want to say that something is 'more good' we say 'it's better'. And if we want to say that something is 'more bad', we use 'it's worse'. Let's practise those. Repeat after me:
better
better
worse
worse
ምህረተስላሴ
አሁን መለማመጃ ሰዓት ነው።
በበይነ መረብ መማር 'studying online' እና ትምህርት ቤት መማር 'studying in class' የሚሉትን ያነጻጽሩ። በበይነ መረብ ላይ መማር 'studying online' ይቀላል የሚሉት እንዴት ነው? በኋላ ላይ ለማመሳከር ሺያን መልሱን ትሰጥዎታለች።
Sian
Studying online is easier.
ምህረተስላሴ
ተመሳሳይ ነገር ነው ያሉት? አሁን ደግሞ ትምህርት ቤት መማር ውድ ነው ይበሉ።
Sian
Studying in class is more expensive.
ምህረተስላሴ
መልስዎ ተመሳሳይ ነው?
Sian
Well done! Hopefully you are enjoying studying online with us!
ምህረተስላሴ
And your English is getting better every day. See you next time.
Sian
Bye!
Learn more!
1) በአንድ ፋታ የሚነበብ ባለ አንድ ድምፅ ቅፅልን የንፅፅር/የማወዳደሪያ ቅፅል የሚያደርጉት እንዴት ነው?
'er' እንጨምራለን።
• Eating in is cheaper than eating out.
• He is taller than me.
ሆሄያት አፃፃፍ ላይ ጥንቃቄ ያድርጉ። በአንድ አናባቢ እና በአንድ ተናባቢ የሚጨርሱ ቅፅሎች (e.g. big, hot) ላይ የመጨረሻውን ተናባቢ እንደገመዋለን።
• It's hotter today than yesterday.
• You look thinner today.
2) ሁለት እና ከዚያ የሚበልጡ ድምፆች ላሏቸው ቅፅሎችስ ምን ያደርጋሉ?
ብዙ ጊዜ በ'y' ለሚያልቁ ቅፅሎች 'y'ን እናስወጣና 'ier'ን እንጨምራለን።
• Eating at home is healthier.
• This film is funnier than the last one.
ለሌሎች ቅፅሎች ከቅፅሉ በፊት የተባለውን ቃል እንጨምራለን።
• Eating out is moreexpensive.
3) ሕጉ የማይሰራባቸው የተለዩ አፈንጋጭ ቃላት አሉ?
አዎ። በጣም ከተለመዱት አፈንጋጭ ቃላት አንዱ 'good' ሲሆን እርሱም ወደ 'better' ይቀየራል። 'bad' ደግሞ ወደ 'worse' ሲቀየር 'far' ወደ 'further'ይቀየራል።
• My English is getting worse!
ሁለት ነገሮችን የሚያነፃፅሩት እንዴት ነው?
3 Questions
Complete the gaps in these sentences.
የአረፍተ ነገራቱን ክፍት ቦታዎች ይሙሉ።
ช่วยเหลือ
แบบฝึกหัด
Complete the gaps in these sentences.
የአረፍተ ነገራቱን ክፍት ቦታዎች ይሙሉ።
คำใบ้
ይህ ቅፅል ከአንድ በላይ ድምፅ አለው።Question 1 of 3
ช่วยเหลือ
แบบฝึกหัด
Complete the gaps in these sentences.
የአረፍተ ነገራቱን ክፍት ቦታዎች ይሙሉ።
คำใบ้
የቅፅሉ የመጨረሻ ሆሄ 'y'.ነው።Question 2 of 3
ช่วยเหลือ
แบบฝึกหัด
Complete the gaps in these sentences.
የአረፍተ ነገራቱን ክፍት ቦታዎች ይሙሉ።
คำใบ้
ይህ ከአፈንጋጮች መካከል አንደኛው ነው።Question 3 of 3
Excellent!เยี่ยม!แย่หน่อย!คุณทำคะแนนได้:
Can you compare your country and the UK? Tell us on our Facebook group.
አገርዎን እና ዩናይትድ ኪንግደምን ማወዳደር ይችላሉ? በፌስቡክ ገጻችን ይንገሩን።
Join us for our next episode of How do I…, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ቋንቋ ለመማርና እና የማዳመጥ ክህሎትዎን ለማዳበር በቀጣዩ የ How do I… ዝግጅታችን ይጠብቁን።