บทเรียน 1: How do I...
เลือกบทเรียน
- 1How do I...
- 2Unit 2
- 3Unit 3
- 4Unit 4
- 5Unit 5
- 6Unit 6
- 7Unit 7
- 8Unit 8
- 9Unit 9
- 10Unit 10
- 11Unit 11
- 12Unit 12
- 13Unit 13
- 14Unit 14
- 15Unit 15
- 16Unit 16
- 17Unit 17
- 18Unit 18
- 19Unit 19
- 20Unit 20
- 21Unit 21
- 22Unit 22
- 23Unit 23
- 24Unit 24
- 25Unit 25
- 26Unit 26
- 27Unit 27
- 28Unit 28
- 29Unit 29
- 30Unit 30
- 31Unit 31
- 32Unit 32
- 33Unit 33
- 34Unit 34
- 35Unit 35
- 36Unit 36
- 37Unit 37
- 38Unit 38
- 39Unit 39
- 40Unit 40
บทเรียนย่อย 10
Listen to find out how to use 'there is' and 'there are' in English.
በእንግሊዝኛ 'there is' እና 'there are' ን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።
แบบฝึกหัด 1
How do I talk about what food is in my kitchen?
Session Vocabulary ይመልከቱና ቃላቱ ምን ማለት እንደሆነ ያውቁ እንደሆነ ይፈትሹ። ከዚያ የትኞቹ ሊቆጠሩ እንደሚችሉ፤ የትኞቹ ደግሞ እንደማይቆጠሩ ይወስኑ።
- a pepper
- an onion
- cheese
- milk
- eggs
- tomatoes
- carrots
መልስዎን ለማመሳከር ይሄንን ያዳምጡ። ከዚያም ከታች ካለው ፅሁፍ ጋር ያመሳክሩት።

ምህረተስላሴ
ሰላም! እንኳን ወደ How do I… ዝግጅታችን በደህና መጡ። የምናቀርብላችሁ ምህረተስላሴና ሳም ነን።
Sam
Hello! Hope you're well, everyone!
ምህረተስላሴ
በዚህኛው ክፍል 'there is' እና 'there are'ን እንዴት መጠቀም እንደምንችል እናያለን። በመጀመሪያ ማቀዝቀዣው ውስጥ ምን ዓይነት ምግብ እንዳለ የሚነግረን ልዊስን እናዳምጥ። ልዊስ ምሳ ምን እንደሚበላ ለመረዳት ይሞክሩ። 'A pepper' ቃሪያ 'an onion' ሽንኩርት፣ 'cheese' አይብ፣ 'milk' ወተት፣ 'eggs' እንቁላሎች፣ 'tomatoes' ቲማቲሞች እና 'carrots' ካሮቶች የተሰኙት ቃላት ንግግሩን ለመረዳት ያግዟችኋል።
There's a pepper and there's an onion. There's some cheese but there isn't any milk. There are some eggs and some tomatoes, but there aren't any carrots.
ምህረተስላሴ
ስለዚህም አንድ ቃሪያ፣ አንድ ሽንኩርት፣ የተወሰነ አይብ፣ የተወሰኑ እንቁላሎች እና ቲማቲሞች አሉት።
Sam
Mmmmh, maybe an omelette? What do you think?
ምህረተስላሴ
Yes! አንድ ኦምሌት 'an omelette'። ልዊስ በማቀዝቀዣው ውስጥ ያሉትን እና የሌሉትን ነገሮች ለመናገር የተጠቀመባቸውን ሐረጎች እንመልከት። የመጀመሪያውን አረፍተ ነገር ደግመው ያዳምጡ፤ ልዊስ ከ'a pepper' እና 'an onion' በፊት የተናገረው ምንድን ነው?
There's a pepper and there's an onion.
ምህረተስላሴ
አዳመጡት? 'There's' የተሰኘውን ሐረግ ሲሆን የተጠቀመው እርሱም ማለት ነው። ይሄንን የምንጠቀመው በነጠላ ከሚቆጠሩ ስሞች ጋር ነው፤ ለምሳሌ 'a pepper' እና 'an onion' መጥቀስ ይቻላል። 'There' እና 'is' ከተባሉ ሁለት ቃላት የተፈጠረ ሀረግ ቢሆንም ሲባል ግን አንድ ቃል ይመስላል። አይደል?
Sam
Yes, so let's practise this together. Please repeat after me:
There's a pepper.
There's an onion.
ምህረተስላሴ
አሁን የልዊስን ቀጣይ አረፍተ ነገር እናዳምጥ። 'There's' ተቀይሯል?
There's some cheese but there isn't any milk.
ምህረተስላሴ
አሁንም ልዊስ 'there's'ን ተጠቅሟል፤ ነገር ግን ከአይብ 'cheese' በፊት 'some' የተወሰነ ብሏል።
Sam
So we can't say 'a', like with 'a pepper' or 'an onion', and when you pronounce 'some' you usually say it very quickly. Let's practise together – repeat after me.
some
There's some cheese.
ምህረተስላሴ
ልዊስ ማቀዝቀዣው ውስጥ ምንም ወተት እንደሌለ ነው የተናገረው፤ ነገር ግን ከማይቆጠረው ስም 'milk' በፊት 'isn't'ን በ'any' አስከትሎ ተጠቅሟል።
Sam
Exactly! Let's practise that – repeat after me:
There isn't…
There isn't any…
There isn't any milk.
ምህረተስላሴ
ልዊስ በመጨረሻው አረፍተ ነገሩ የተጠቀመው ነጠላ ነው ወይስ ብዙ ቁጥር?
There are some eggs and some tomatoes, but there aren't any carrots.
ምህረተስላሴ
'Eggs'፣ 'tomatoes' እና 'carrots' የሚቆጠሩ እና ብዙ ስሞች ስለሆኑ ሲቀየሩ ሰዋሰዋቸው እንደሚለወጥ ልብ ብለዋል?
Sam
Yes, we change 'is' to 'are', but we still use 'some' and 'any'. Let's practise:
There are some eggs.
There are some tomatoes.
There aren't any carrots.
ምህረተስላሴ
Thanks, Sam! ማቀዝቃዣው ውስጥ አንድ እንቁላል 'an egg' እንዳለ ያስቡ፤ ይሄንን እንዴት ይገልጹታል? ከዚያ በኋላ ለማመሳከር የሳምን መልስ ይሰማሉ።
Sam
There's an egg.
ምህረተስላሴ
አሁን ምንም ሽንኩርት 'onions' የለም ይበሉ። ሽንኩርትን መቁጠር ይችላሉ። ታዲያ 'there isn't any' ነው የሚሉት ወይስ 'there aren't any'?
Sam
There aren't any onions.
ምህረተስላሴ
ተመሳሳይ ነገር ነው ያሉት? Well done! አሁን የተወሰነ ወተት 'milk' አለ ይበሉ። 'milk'ን መቁጠር አይችሉም። ታዲያ የሚሉት 'a' ነው ወይንስ 'some'?
Sam
There's some milk.
ምህረተስላሴ
Well done! ሳም እነዚህን ሐረጎች በማቀዝቀዣችን ውስጥ ያሉ ነገሮች ለመግለፅ መጠቀም እንችላለን?
Sam
No, absolutely not! You can use them to talk about what's in your town or city, what's in your room, even what's in your bag! So practise today!
ምህረተስላሴ
ለተጨማሪ የ How do I… ዝግጅቶች በሚቀጥለው ሳምንት ይጠብቁን፤ Bye, everyone!
Sam
Bye bye!
Learn more!
1. 'There is' እና 'there are'ን መጠቀም የምችለው እንዴት ነው?
'There' ከ'be' ጋር ተደምሮ ስምን ያስከትላል። ለነጠላ የሚቆጠሩ ስሞች እና ለማይቆጠሩ ስሞች 'is'ን እንጠቀማለን። ለብዙ የማይቆጠሩ ስሞች ደግሞ 'are'ን እንጠቀማለን።
- There's a pepper in the fridge. (pepper = ነጠላ፤ የሚቆጠር ስም)
- There's some cheese in the fridge. (cheese = የማይቆጠር ስም)
- There are four tomatoes in the fridge. (tomatoes = ብዙ፤ የሚቆጠር ስም)
2. 'Some'ን የምንጠቀመው እንዴት ነው?
'Some' ግልፅ ያልሆነን መጠን የሚገልፅ ቃል ነው። በብዙ የሚቆጠሩ ቃላት ጋር ከአንድ በላይ የሆኑ ነገር ግን ግልፅ መጠናቸው የማይታወቅ በሚሆን ጊዜ ያገለግላል። በእነዚህ አጋጣሚዎች 'there are'ን እንጠቀማለን።
- There are some tomatoes in the fridge.
ወይንም ደግሞ ከማይቆጠሩ ቃላት ጋርም ሊያገለግል ይችላል። በእነዚህ አጋጣሚዎች 'there's'ን እንጠቀማለን።
- There's some cheese in the fridge.
3. አሉታዊ የሚሆነውስ እንዴት ነው?
ስለሌው ነገር ለማውራት እና ተቃራኒውን ለመግለፅ ከፈለጉ ከ'be' ግስ በኋላ 'not'ን እና ከግሱ በፊት 'any' ን በመጨመር አሉታዊ ማድረግ ይችላሉ።
- There isn't a pepper in the fridge. (pepper = ነጠላ የሚቆጠር ስም)
- There isn't any cheese in the fridge. (cheese = የማይቆጠር ስም)
- There aren't any tomatoes in the fridge. (tomatoes = ብዙ የሚቆጠር ስም)
4. 'Any'ን የምጠቀመው እንዴት ነው?
'Any' በአሉታዊ አረፍተ ነገራት ውስጥ ከ'not' እና ብዙ ስም ግልጋሎት ይሰጣል። በዚህኛው አጋጣሚ 'there aren't' የሚለውን ሐረግ መጠቀም ይኖርብዎታል።
- There aren't any tomatoes in the fridge.
ወይም ደግሞ ከማይቆጠሩ ስሞች ጋር ያገለግላል። በዚህኛው አጋጣሚ 'there isn't'ን መጠቀም እንዳለብዎት ያስታውሱ።
- There isn't any cheese in the fridge.
ኩሽናዬ ውስጥ ምን ምግብ እንዳለ ማውራት የምችለው እንዴት ነው?
4 Questions
Put the words in the correct order.
ቃላቱን በትክክለኛ ቅደም ተከተል ያስቀምጡ
ช่วยเหลือ
แบบฝึกหัด
Put the words in the correct order.
ቃላቱን በትክክለኛ ቅደም ተከተል ያስቀምጡ
คำใบ้
አንድ ካሮት ብቻ ከሆነ ያለው የምንጠቀመው 'is'ን ነው ወይንስ 'are'ን?Question 1 of 4
ช่วยเหลือ
แบบฝึกหัด
Put the words in the correct order.
ቃላቱን በትክክለኛ ቅደም ተከተል ያስቀምጡ
คำใบ้
የተወሰኑ ሽንኩርቶች ካሉ የምንጠቀመው 'is'ን ነው ወይንስ 'are'ን?Question 2 of 4
ช่วยเหลือ
แบบฝึกหัด
Put the words in the correct order.
ቃላቱን በትክክለኛ ቅደም ተከተል ያስቀምጡ
คำใบ้
አረፍተ ነገሩ አሉታዊ ነው፤ ስለዚህ የምንጠቀመው 'some'ን ነው ወይንስ'any'ን?Question 3 of 4
ช่วยเหลือ
แบบฝึกหัด
Put the words in the correct order.
ቃላቱን በትክክለኛ ቅደም ተከተል ያስቀምጡ
คำใบ้
ወተትን መቁጥር ካልቻልን የምንጠቀመው 'is'ን ወይንስ 'are'ን?Question 4 of 4
Excellent!เยี่ยม!แย่หน่อย!คุณทำคะแนนได้:
Come to our Facebook group to tell us what’s in your fridge, town, room or bag!
ወደፌስቡክ ገጻችን ይምጡና ማቀዝቀዣችሁ፣ ከተማችሁ፣ ክፍላችሁ ወይም ቦርሳችሁ ውስጥ ምን እንዳለ ይንገሩን።
Join us for our next episode of How do I …, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ተጨማሪ ጠቀሚ ቋንቋ ለመማርና የማዳመጥ ችሎታዎን ለማዳበር በቀጣዩ How do I…, ዝግጅት ይጠብቁን።
Session Vocabulary
in the fridge
ማቀዝቀዣው ውስጥ
a pepper
አንድ ቃሪያ
an onion
አንድ ሽንኩርት
cheese
አይብ
milk
ወተት
eggs
እንቁላሎች
tomatoes
ቲማቲሞች
carrots
ካሮቶች
an omelette
አንድ ኦምሌት