በግብፅ የኢትዮጵያውያን ሆሳዕና በዓል አከባበርና ከአህጉሪቱ የተመረጡ የሳምንቱ ፎቶዎች

ባለፈው ሳምንት እሁድ የሆሳዕና ክብረ በዓል የተከበረ ሲሆን በግብፅ ነዋሪነታቸውን ያደረጉ ኢትዮጵያውንም ቄጠማ በማሰር ዕለቱን ዘክረውታል።

ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በግብፅ የኢትዮጵያውያን የሆሳዕና በዓል አከባበርን ጨምሮ ከአህጉሪቱ ያገኘናቸው የሳምንቱ ፎቶዎች እነሆ!