በግብፅ የኢትዮጵያውያን ሆሳዕና በዓል አከባበርና ከአህጉሪቱ የተመረጡ የሳምንቱ ፎቶዎች

ባለፈው ሳምንት እሁድ የሆሳዕና ክብረ በዓል የተከበረ ሲሆን በግብፅ ነዋሪነታቸውን ያደረጉ ኢትዮጵያውንም ቄጠማ በማሰር ዕለቱን ዘክረውታል።

ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በግብፅ የኢትዮጵያውያን የሆሳዕና በዓል አከባበርን ጨምሮ ከአህጉሪቱ ያገኘናቸው የሳምንቱ ፎቶዎች እነሆ!

Short presentational grey line
ባለፈው ሳምንት እሁድ የሆሳዕና ክብረ በዓል የተከበረ ሲሆን በግብፅ ነዋሪነታቸውን ያደረጉ ኢትዮጵያውንም ቄጠማ በማሰር በስምዖን ቤተ ክርስቲያን ዕለቱን ዘክረውታል።

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, ባለፈው ሳምንት እሁድ የሆሳዕና ክብረ በዓል የተከበረ ሲሆን በግብፅ ነዋሪነታቸውን ያደረጉ ኢትዮጵያውንም ቄጠማ በማሰር በስምዖን ቤተ ክርስቲያን ዕለቱን ዘክረውታል።
በያዝነው ሳምንት ረቡዕ የግብፅ ባህላዊ ቡድን ታኑራ የተሰኘውን ባህላዊ ጭፈራ በካይሮ በሚገኘው በኤል-ጉሪ የባህል ቤተ መንግስት ቅዱስ ተብሎ በሚጠራው ረመዳን ወር አቅርበዋል።

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, በያዝነው ሳምንት ረቡዕ የግብፅ ባህላዊ ቡድን ታኑራ የተሰኘውን ባህላዊ ጭፈራ በካይሮ በሚገኘው በኤል-ጉሪ የባህል ቤተ መንግስት ቅዱስ ተብሎ በሚጠራው ረመዳን ወር አቅርበዋል።
በያዝነው ሳምንት ሰኞ በሴራሊዮን ዋና ከተማ ፍሪታውን የስካውት ቡድን ባንድ አባላት በሉምሌይ ባህር ዳርቻ የሙዚቃ ዝግጅታቸውን አቅርበዋል።

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, በያዝነው ሳምንት ሰኞ በሴራሊዮን ዋና ከተማ ፍሪታውን የስካውት ቡድን ባንድ አባላት በሉምሌይ ባህር ዳርቻ የሙዚቃ ዝግጅታቸውን አቅርበዋል።
የግብፅ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ቄስ በካይሮ፣ ግብፅ ሞካትታም ተራራ አካባቢ በሚገኘው ሳማን ኤል-ካራዝ ገዳም የሆሳእና በዓልን በቅዳሴ አገልግሎት

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ, የግብፅ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ቄስ በካይሮ፣ ግብፅ ሞካትታም ተራራ አካባቢ በሚገኘው ሳማን ኤል-ካራዝ ገዳም የሆሳእና በዓልን በቅዳሴ አገልግሎት
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ምስራቃዊ የናይራጎንጎ ተራራ የተነሳው የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ አንድ አመትን ያስቆጠረ ሲሆን ኩሊኮ የተሰኘው የአርቲስቶች ስብስብ ከዚህ ፍንዳታ ተርፈው በጎማ ካምፕ ውስጥ ለሚኖሩ ግለሰቦች ገንዘብ ለማሰባሰብ የፋሽን ትርኢት አዘጋጅቷል።

የፎቶው ባለመብት, Moses Sawasawa

የምስሉ መግለጫ, በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ምስራቃዊ የናይራጎንጎ ተራራ የተነሳው የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ አንድ አመትን ያስቆጠረ ሲሆን ኩሊኮ የተሰኘው የአርቲስቶች ስብስብ ከዚህ ፍንዳታ ተርፈው በጎማ ካምፕ ውስጥ ለሚኖሩ ግለሰቦች ገንዘብ ለማሰባሰብ የፋሽን ትርኢት አዘጋጅቷል።
ባለፈው ሳምንት እሁድ የፋሲካ በዓል በተለያዩ አገራት የተከበ ሲሆን የሴራሊዮን ማሮን ምእመናን 230 አመት እድሜ ባስቆጠረው ዕድሜ ጠገቡ ቤተክርስቲያን በአገልግሎት አክብረውታል።

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, ባለፈው ሳምንት እሁድ የፋሲካ በዓል በተለያዩ አገራት የተከበ ሲሆን የሴራሊዮን ማሮን ምእመናን 230 አመት እድሜ ባስቆጠረው ዕድሜ ጠገቡ ቤተክርስቲያን በአገልግሎት አክብረውታል።
በካይሮ በረመዳን ወር በአል-ማትሪያህ ወረዳ ኢዝቤት ሃማዳ በተካሄደው የኢፍጣር ፕሮግራም ሙስሊሞች በ750 ሜትር ጠረጴዛ ዙሪያ በጅምላ በመሰብሰብ ማዕድ ቆርሰዋል።

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, በካይሮ በረመዳን ወር በአል-ማትሪያህ ወረዳ ኢዝቤት ሃማዳ በተካሄደው የኢፍጣር ፕሮግራም ሙስሊሞች በ750 ሜትር ጠረጴዛ ዙሪያ በጅምላ በመሰብሰብ ማዕድ ቆርሰዋል።
በአቢጃን፣ አይቮሪ ኮስት ውስጥ የኢየሱስ ክርስቶስን ስቅለት ለማስታወስ በመስቀል ላይ ሲሰቀል።

የፎቶው ባለመብት, EPA

የምስሉ መግለጫ, በአቢጃን፣ አይቮሪ ኮስት ውስጥ የኢየሱስ ክርስቶስን ስቅለት ለማስታወስ በመስቀል ላይ ሲሰቀል።
በአቢጃን፣ አይቮሪ ኮስት ውስጥ የኢየሱስ ክርስቶስን ስቅለት ለማስታወስ በመስቀል ላይ እየተቸነከረ ያለ ግለሰብ

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ, በአቢጃን፣ አይቮሪ ኮስት ውስጥ የኢየሱስ ክርስቶስን ስቅለት ለማስታወስ በመስቀል ላይ እየተቸነከረ ያለ ግለሰብ
Volunteers and members of the public clean up on North Beach following heavy rains earlier in the week in Durban.

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, በጎ ፈቃደኞች በደርባን በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በተነሳው ጎርፍ የጣላቸውን ዛፎች ሲያጸዱ