Unit 1: How do I...
Select a unit
- 1How do I...
- 2Unit 2
- 3Unit 3
- 4Unit 4
- 5Unit 5
- 6Unit 6
- 7Unit 7
- 8Unit 8
- 9Unit 9
- 10Unit 10
- 11Unit 11
- 12Unit 12
- 13Unit 13
- 14Unit 14
- 15Unit 15
- 16Unit 16
- 17Unit 17
- 18Unit 18
- 19Unit 19
- 20Unit 20
- 21Unit 21
- 22Unit 22
- 23Unit 23
- 24Unit 24
- 25Unit 25
- 26Unit 26
- 27Unit 27
- 28Unit 28
- 29Unit 29
- 30Unit 30
- 31Unit 31
- 32Unit 32
- 33Unit 33
- 34Unit 34
- 35Unit 35
- 36Unit 36
- 37Unit 37
- 38Unit 38
- 39Unit 39
- 40Unit 40
- ተፈጸመ

Session 1
1 ActivityHow do I say no politely? በትህትና ይቅርብኝ ማለት የሚችለው እንዴት ነው?
09 Nov 2018Listen to find out how to say no to invitations politely.
ለሚቀርብልዎት ግብዣ ትህትና በተላበሰ ሁኔታ እንዴት ይቅርብኝ ማለት እንዳለብዎት ለማወቅ ይሄንን መሰናዶ ያዳምጡ። - ተፈጸመ

Session 2
1 ActivityHow do I ask for information politely? መረጃ በትህትና የምጠይቀው እንዴት ነው?
20 Nov 2018Listen to find out how to ask for information in English.
መረጃ በትህትና እንዴት መጠየቅ እንደሚችሉ ለማወቅ ይሄንን መሰናዶ ያዳምጡ። - ተፈጸመ

Session 3
1 ActivityHow do I give directions? አቅጣጫ የምጠቁመው እንዴት ነው?
23 Nov 2018Listen to find out how to give directions in English.
በእንግሊዝኛ አቅጣጫን እንዴት መጠቆም እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን መሰናዶ ያዳምጡ። - ተፈጸመ

Session 4
1 ActivityHow do I talk about my habits? ስለማዘወትራቸው ተግባሮች የማወራው እንዴት ነው?
30 Nov 2018Listen to find out how to talk about your habits.
ስለሚያዘወትሯቸው ተግባሮች እንዴት ማውራት እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን መሰናዶ ያዳምጡ። - ተፈጸመ

Session 5
1 ActivityHow do I talk about my abilities? ስለችሎታዎቼ እንዴት ማውራት እችላለሁ?
07 Dec 2018Listen to find out how to talk about your abilities in English.
በእንግሊዝኛ ስለችሎታዎችዎ እንዴት ነው ማውራት እንደሚችሉ ለማወቅ ይሄንን መሰናዶ ያዳምጡ። - ተፈጸመ

Session 6
1 ActivityHow do I compare two things? ሁለት ነገሮችን የሚያነፃፅሩት እንዴት ነው?
31 Dec 2018Listen to find out how to compare two things
ሁለት ነገሮች እንዴት እንደሚነፃፀሩ ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - ተፈጸመ

Session 7
1 ActivityHow do I compare more than two things? ከሁለት የሚበልጡ ነገሮችን እንዴት ያነፃፅራሉ?
07 Jan 2019Listen to find out how to compare more than two things in English.
ሁለት ነገሮችን እንዴት ማነፃፀር እንደሚችሉ ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - ተፈጸመ

Session 8
1 ActivityHow do I talk about being ill? ስለመታመም ማውራት የምችለው እንዴት ነው?
11 Jan 2019Listen to find out how to talk about being ill.
ስለመታመም እንዴት ማውራት እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ። - ተፈጸመ

Session 9
1 ActivityHow do I respond to news? ሰው ለሚነገረን ዜና ምላሽ የምሰጠው እንዴት ነው?
21 Jan 2019Listen to find out how to respond to news.
ሰው ለሚነግረን ዜና እንዴት ምላሽ መስጠት እንደሚቻል ለማየት ይሄንን ያዳምጡ። - ተፈጸመ

Session 10
1 ActivityHow do I talk about what food is in my kitchen? ኩሽናዬ ውስጥ ምን ምግብ እንዳለ ማውራት የምችለው እንዴት ነው?
28 Jan 2019Listen to find out how to use 'there is' and 'there are' in English.
በእንግሊዝኛ 'there is' እና 'there are' ን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።