ዩሮ 2024: ስለ አውሮፓ ዋንጫ ምን ያክል ያውቃሉ? በሚከተሉት ጥያቄዎች እራስዎን ይፈትኑ

ዩሮ 2024

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የአውሮፓ ዋንጫ (ዩኤፋ ዩሮ 2024) አርብ ሰኔ 7/2016 ዓ.ም. በጀርመን ሚዩኒክ ከተማ ተጀምሮ ለአንድ ወር ከተካሄደ በኋላ ሐምሌ 7/2016 ዓ.ም. እሁድ በበርሊን ከተማ በሚደረግ የፍጻሜ ጨዋታ ይጠናቀቃል።

በውድድሩ ወቅት መላው የእግር ኳስ ዓለም 64 ዓመታትን ባስቆጠረው የአውሮፓ ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋቾች እና ቡድኖች በሚቀርቡበት ውድድር ላይ ትኩረቱን ያደርጋል።

ስለ አውሮፓ የእግር ኳስ ውድድር ምን ያህል ያውቃሉ?

ከታች በቀረቡት ጥያቄዎች ስለ አውሮፓ እግር ኳስ ውድድር እውቀትዎን ይፈትሹ።