ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ጭምቅ ሃሳብ
- ሶማሊላንድ የመጀመርያውን የሉዓላዊ አገርነት ዕውቅና ከእስራኤል አግኝታለች
- ከሶማሊያ በስተ ሰሜን የምትገኘው ሶማሊላንድ በኤደን ባሕረ ሰላጤ ላይ የምትገኝ ከፊል በረሃማ የሆነች አካባቢ ናት
- የሶማሊያ ወታደራዊ መሪ የነበሩት ሲያድ ባሬ በአውሮፓውያኑ 1991 ከሥልጣን ከተወገዱ በኋላ ነጻ አገር መሆኗን አውጃለች