የቶኪዮ ኦሊምፒክ 2020፡ የትኞቹ አገራት የቶኪዮ ኦሊምፒክ 2020 የሜዳሊያ ሰንጠረዥ

የቶኪዮ ኦሊምፒክ 2020 የሜዳሊያ ሰንጠረዥ

የ2020ው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ውድድር ከዚህ በፊት ከተካሄዱት በበለጠ በ33 የስፖርት አይነቶች ውድድሮች የሚካሄድበት ነው።

ባለፈው ዓመት ይካሄዳል ተብሎ የነበረው ይህ የኦሊምፒክ ውድድር በኮሮናቫይረስ ምክንያት ወደዚህኛው ዓመት የተሸጋገረ ሲሆን ውድድሩ ጃፓን ውስጥ በሚገኙ 42 የተለያዩ ስፍራዎች ላይ ይካሄዳል።

ይህ የቢቢሲ አማርኛ ገጽም በቶኪዮ ኦሊምፒክ በሚደረጉ ውድድሮች አገራት የሚያገኙትን የሜዳሊያ ዝርዝሮች የያዘ ሰንጠረዥ ነው። በዚህ ሰንጠረዥ ላይ ተወዳዳሪዎች የሚያገኙት ሜዳሊያ ከሚወክሉት አገር እና ከሚይዙት ደረጃ ጋር በየደቂቃው እየተከታተልን የምናቀርብበት ነው።

በሜዳሊያ ሰንጠረዡ ላይ በውድድሩ የሚሳተፉ ብሔራዊ የኦሊምፒክ ቡድኖች የሚያስመዘግቧቸው የወርቅ፣ የብርና የነሐስ ሜዳሊያዎች በዝርዝር ይቀመጣሉ።

ደረጃ