유닛 1: Essential English Conversation
유닛 고르세요
- 1Essential English Conversation
- 2Essential English Conversation
- 3Unit 3
- 4Unit 4
- 5Unit 5
- 6Unit 6
- 7Unit 7
- 8Unit 8
- 9Unit 9
- 10Unit 10
- 11Unit 11
- 12Unit 12
- 13Unit 13
- 14Unit 14
- 15Unit 15
- 16Unit 16
- 17Unit 17
- 18Unit 18
- 19Unit 19
- 20Unit 20
- 21Unit 21
- 22Unit 22
- 23Unit 23
- 24Unit 24
- 25Unit 25
- 26Unit 26
- 27Unit 27
- 28Unit 28
- 29Unit 29
- 30Unit 30
- 31Unit 31
- 32Unit 32
- 33Unit 33
- 34Unit 34
- 35Unit 35
- 36Unit 36
- 37Unit 37
- 38Unit 38
- 39Unit 39
- 40Unit 40
세션 9
Listen to find out how to ask about someone’s birthday.
የአንድን ሰው የልደት ቀን እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።
세션 9 점수
0 / 3
- 0 / 3엑티비티 1
엑티비티 1
When is your birthday?
Listen to find out how to ask about someone’s birthday.
የአንድን ሰው የልደት ቀን እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።
Listen to the audio and take the quiz. ድምጹን ያዳምጡና መልመጃውን ይሞክሩ።

ጤና ይስጥልን። ማንኛውም የእንግሊዝኛ ተማሪ ሊተዋቸው የማይቻላቸውን የቋንቋ መሰረታዊያን ወደሚያቀርበው Essential English Conversation በደህና መጡ። ሐና እባላለሁ። እባላለሁ። በዚህ ክፍል ሰዎችን የልደት ቀናቸው መቼ እንደሆነ እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ይማራሉ።
እስኪ ሁለት ሰዎች የልደት ቀኖቻቸው መቼ እንደሆነ ሲጠያየቁ ያዳምጡ።
Amy
When’s your birthday?
Phil
My birthday’s on June the 10th.
Amy
Mine’s on October the 3rd.
ይህ አስቸጋሪ ቢሆንብዎት ብዙም ጭንቀት አይግባዎት፤ ውይይቱን ከፋፍለን እንዲለማመዱት እናግዝዎታለን።
በመጀመሪያ ኤሚ ፊልን ‘ልደትህ መቼ ነው?’ ‘When is your birthday?’ ስትል ጠይቃዋለች። ያዳምጡና ሐረጉን ደግመው ይበሉ።
Insert
When’s your birthday?
ከዚያ ፊል ‘ልደቴ ጥር አስር ቀን ነው’ ‘My birthday’s on June the 10th’ ሲል መልሶላታል። ዕለቱን ከነቀኑና ወሩ ለመናገር ‘on’ን እንጠቀማለን። ለምሳሌ on May the 10th’ እና ‘on April the 22nd’። ያዳምጡና ሐረጉን ደግመው ይበሉ።
Insert
My birthday’s on June the 10th.
የልደት ቀኖቻችንን የዓመቱን ወራት በመጠቀም መግለፅ እንችላለን፤ እነርሱም የሚከተሉት ናቸው።
Insert
yጥር January
የካቲት February
መጋቢት March
ሚያዝያ April
ግንቦት May
ሰኔ June
ሐምሌ July
ነሐሴ August
መስከረም September
ጥቅምት October
ሕዳር November
ታህሳስ December
በመቀጠል የልደት ቀንን ለመግለፅ አወዳዳሪ ቁጥሮችን እንጠቀማለን። የአንድ፥ የሁለት እና የሶስት አወዳዳሪ ቁጥሮች የሚከተሉት ናቸው።
Insert
First, second, third.
ከአራት አስከ ሃያ ላሉት ቁጥሮች ደግሞ በመጨረሻቸው ላይ ‘th’ን እንቀጥላለን። ለምሳሌ፤
Insert
አራተኛ fourth
አስረኛ tenth
አስራ ስምንተኛ eighteenth
ከሃያ በላይ ያሉት ሌሎች ቁጥሮች ሃያ እና ነጠላ አወዳዳሪ ቁጥርን በማጣመር ይገለፃሉ።
Insert
ሃያ አራት– Twenty-fourth
ሃያ ሰባት– Twenty-seventh
ሃያ ዘጠኝ– Twenty-ninth
ስለዚህም ኤሚ ለፊል ‘የእኔ ልደት ደግሞ ጥቅምት 3 ቀን ነው’ ‘Mine’s on October the 3rd’ ስትል ነግራዋለች። ያዳምጡና ሐረጉን ደግመው ይበሉ።
Insert
Mine’s on October the 3rd.
በጣም ጥሩ- አሁን የተለያዩ ሰዎች ስለልደት ቀናቸው ሲነጋገሩ በማዳመጥ እርስዎ ምን እንዳሉ ያጣሩ።
When’s your birthday?
My birthday’s on May the 23rd.
Mine’s on January the 10th.
When’s your birthday?
My birthday’s on February the 13th.
Mine’s on August the 8th.
በጣም ግሩም! እስኪ እንግሊዝኛውን ምን ያህል እንዳስታወሱ እንይ። አረፍተ ነገሮቹን በአማርኛ ያዳምጡና የእንግሊዝኛ አቻቸውን ይበሉ።
ልደትህ መቼ ነው?
When’s your birthday?
ልደቴ ሰኔ አስር ቀን ነው።
My birthday’s on June the 10th.
የኔ ልደት ጥቅምት 3 ቀን ነው።
Mine’s on October the 3rd
በጣም ጥሩ፤ እስኪ አሁን የዛሬዎቹን አገላለፆች ለማስተዋል ሙሉውን ውይይት ያዳምጡ።
Amy
When’s your birthday?
Phil
My birthday’s on June the 10th.
Amy
Mine’s on October the 3rd
በጣም ጥሩ! አሁን በእንግሊዝኛ የሰዎችን የልደት ቀን መጠየቅ ይችላሉ። የተማሩትን ነገር መለማመድን አይዘንጉ። ጓደኛ ይፈለጉና አግብተው መሆን ያለመሆኑን በእንግሊዝኛ ይጠይቋቸው። ትክክለኛውን ቀን እንዲሁም አወዳዳሪ ቁጥርን መጠቀምንም ያስታውሱ። ለተጨማሪ የዕለት ተዕለት እንግሊዝኛ በሚቀጥለው ክፍል ይጠብቁን። ደህና ይሁኑ!
Check what you’ve learned by choosing the correct answer to the question.
ለጥያቄው ትክክለኛ መልስ በመስጠት ምን ያህል እንደተማሩ ይፈትሹ።
When is your birthday?
3 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
도움
엑티비티
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
힌트
መጨረሻው nQuestion 1 of 3
도움
엑티비티
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
힌트
አራት ሆሄያትQuestion 2 of 3
도움
엑티비티
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ።
힌트
ሶስት ሆሄያትQuestion 3 of 3
Excellent!Great job!네 안타깝군요이번 점수입니다:
Join us for our next episode of Essential English, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ተጨማሪ ጠቃሚ የቋንቋ መሰረታዊያን ለመማር እና የማዳመጥ ክህሎትዎን በመለማመድ ለማዳበር በቀጣዩ መሰረታዊ እንግሊዝኛ ክፍላችን ይጠብቁን።
የ Facebook ቡድናችንን ይቀላቀሉ!
Session Vocabulary
When’s your birthday?
የልደት ቀንህ መቼ ነው?My birthday’s on ______ the ______.
የልደት ቀኔ ______. ______ ነው።My birthday’s on the ______ of ______.
.የልደት ቀኔ ______. ______ ነው።January
ጥርFebruary
የካቲትMarch
መጋቢትApril
ሚያዝያMay
ግንቦትJune
ሰኔJuly
ሐምሌAugust
ነሐሴSeptember
መስከረምOctober
ጥቅምትNovember
ሕዳርDecember
ታህሳስ