유닛 1: Essential English Conversation
유닛 고르세요
- 1Essential English Conversation
- 2Essential English Conversation
- 3Unit 3
- 4Unit 4
- 5Unit 5
- 6Unit 6
- 7Unit 7
- 8Unit 8
- 9Unit 9
- 10Unit 10
- 11Unit 11
- 12Unit 12
- 13Unit 13
- 14Unit 14
- 15Unit 15
- 16Unit 16
- 17Unit 17
- 18Unit 18
- 19Unit 19
- 20Unit 20
- 21Unit 21
- 22Unit 22
- 23Unit 23
- 24Unit 24
- 25Unit 25
- 26Unit 26
- 27Unit 27
- 28Unit 28
- 29Unit 29
- 30Unit 30
- 31Unit 31
- 32Unit 32
- 33Unit 33
- 34Unit 34
- 35Unit 35
- 36Unit 36
- 37Unit 37
- 38Unit 38
- 39Unit 39
- 40Unit 40
세션 40
Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት አራት ክፍሎች የተማርናቸውን አገላለጾች እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።
세션 40 점수
0 / 3
- 0 / 3엑티비티 1
엑티비티 1
Review: Free Time Activities
Listen to find out how to use what we have learned in the last four lessons.
ባለፉት አራት ክፍሎች የተማርናቸውን አገላለጾች እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ለማወቅ ይሄንን ያዳምጡ።
Listen to the audio and take the quiz. ድምፁን ያዳምጡ እና መልመጃውን ይሞክሩ።

ምህረተስላሴ
ጤና ይስጥልን። ማንኛውም የእንግሊዝኛ ተማሪ ማወቅ ያለበትን የቋንቋ መሰረታዊያን ወደምናቀርብበት Essential English Conversation እንኳን በደህና መጡ። ምህረተስላሴ እባላለሁ። በዚህ ክፍል በትርፍ ሰዓት ስለምናከናውናቸው እንቅስቃሴዎች ለመናገር የምንጠቀምባቸውን ቁልፍ ሀረጎች እንከልሳለን።
በመጀመሪያ ያለፉትን አራቱን ክፍሎች የሚዳስስ ውይይት እናዳምጥ።
Phil: Do you play football?
Sian: Yes, I do.
Phil: How often do you play football?
Sian: I play football once a month.
Phil: Do you have any hobbies?
Sian: Yes, I like watching movies.
Phil: What do you do in your spare time?
Sian: I paint pictures in my garden. What about you?
Phil: I like jogging by the river.
ምህረተስላሴ
አሁን ከውይይቱ መካከል አንዳንድ መስመሮችን ደግመን እንበል። ሰዎች እንዳች ተግባርን ይከውኑ እንደሆነ እንዴት እንደምንጠይቅ ያስታውሳሉ? ከአፍታ በኋላ በእንግሊዝኛ ይበሉ እና መልሱን በማዳመጥ ከእርስዎ መልስ ጋር ያመሳከሩ።
Do you play football?
ምህረተስላሴ
በመቀጠል “አዎ፤ እጫወታለሁ” ይበሉ።
Yes, I do.
ምህረተስላሴ
ቀጥለው “ምን ያህል ጊዜ እግር ኳስ ትጫወቻለሽ?” ብለው ይጠይቁ።
How often do you play football?
ምህረተስላሴ
ይቀጥሉና “እግር ኳስ በወር እንዴ እጫወታለሁ” ይበሉ።
I play football once a month.
ምህረተስላሴ
በጣም ጥሩ! “በትርፍ ጊዜሽ ምን ማድረግ ትወጃለሽ?” ብለው ይጠይቁ።
Do you have any hobbies?
ምህረተስላሴ
በመቀጠል “ፊልም ማየት እወዳለሁ” ይበሉ።
Yes, I like watching movies.
ምህረተስላሴ
አሁን ደግሞ “በትርፍ ሰዓትሽ ምን ታደርጊያለሽ?” ብለው ይጠይቁ።
What do you do in your spare time?
ምህረተስላሴ
በጣም ጥሩ። አሁን ደግሞ “አትክልት ስፍራዬ ውስጥ ስዕል እስላለሁ” ይበሉ።
I paint pictures in my garden.
ምህረተስላሴ
አስከትለው “አንተስ?” ብለው ይጠይቁ።
What about you?
ምህረተስላሴ
በመጨረሻ “በወንዝ ዳርቻ ሶምሶማ መሮጥ እወዳለሁ” ይበሉ።
I like jogging by the river.
ምህረተስላሴ
በጣም ግሩም። አሁን ውይይቱን አንድ በአንድ ያዳምጡና ደግመው በማለት ይለማመዱ።
Do you play football?
Yes, I do.
How often do you play football?
I play football once a month.
Do you have any hobbies?
Yes, I like watching movies.
What do you do in your spare time?
I paint pictures in my garden.
What about you?
I like jogging by the river.
ምህረተስላሴ
በጣም ግሩም፤ አሁን ደግሞ ጥያቄ መጠየቅ እንለማመድ። ውይይቱን ከፊል ጋር ይለማመዱ እና ጥያቄውን ይመልሱ።
Phil: Do you play football?
Phil: How often do you play football?
Phil: Do you have any hobbies?
Phil: What do you do in your spare time?
ምህረተስላሴ
በጣም ጥሩ። አሁን መልስዎን ለማመሳከር ሙሉውን ውይይት ያዳምጡ።
Phil: Do you play football?
Sian: Yes, I do.
Phil: How often do you play football?
Sian: I play football once a month.
Phil: Do you have any hobbies?
Sian: Yes, I like watching movies.
Phil: What do you do in your spare time?
Sian: I paint pictures in my garden. What about you?
Phil: I like jogging by the river.
ምህረተስላሴ
ግሩም። አሁን ስለሰዎች ትርፍ ጊዜ ማሳለፊያ ተግባሮች እና ተግባሮቹን ምን ያህል ጊዜ እንደሚያከናውኗቸው ጥያቄ ማቅረብ ይችላሉ። ለተጨማሪ ኢሴንሻል ኢንግሊሽ ኮንቨርሴሽን በሚቀጥለው ዝግጅታችን ይጠብቁን። ሰላም ሁኑ!
Check what you’ve learned by choosing the correct answer to the question.
ለጥያቄው ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ ችሎታዎን ይፈትሹ።
ክለሳ፤ የትርፍ ጊዜ እንቅስቃሴዎች
3 Questions
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
도움
엑티비티
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
힌트
ይህንን ቃል ሁሌም የምንጠቀመው ከ ‘how’ ጋር ሲሆን፤ ድግምግሞሽን ያመለክታል።Question 1 of 3
도움
엑티비티
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
힌트
ቃሉ በወር ውስጥ በአንድ አጋጣሚ ማለት ነው።Question 2 of 3
도움
엑티비티
Choose the correct answer.
ትክክለኛውን መልስ ይምረጡ
힌트
ይህ ቃል ነፃ ከማለት ጋር አንድ ዓይነት ነው።Question 3 of 3
Excellent!Great job!네 안타깝군요이번 점수입니다:
Join us for our next episode of Essential English, when we will learn more useful language and practise your listening skills.
ተጨማሪ ጠቃሚ የቋንቋ መሰረታዊያን ለመማር እና የማዳመጥ ክህሎትዎን በመለማመድ ለማዳበር በቀጣዩ ኢሴንሻል ኢንግሊሽ ክፍላችን ይጠብቁን።
የ Facebook ቡድናችንን ይቀላቀሉ!
Session Vocabulary
Do you play football?
እግር ኳስ ትጫወታለህ?Yes, I do.
አዎ፤ እጫወታለሁHow often do you play football?
ምን ያህል ጊዜ እግር ኳስ ትጫወታለህ?I play football once a month.
በወር እንድ ጊዜ እግር ኳስ እጫወታለሁ።Do you have any hobbies?
የሚያዘወትሩት የትርፍ ጊዜ መዝናኛ ምንድን ነው?Yes, I like watching movies.
ፊልም ማየት እወዳለሁ።What do you do in your spare time?
በትርፍ ጊዜህ ምን ትሰራለህ?I paint pictures in my garden.
አትክልት ስፍራዬ ውስጥ ስዕል እስላለሁ።What about you?
አንችስ?I like jogging by the river.
በወንዝ ዳር ሶምሶማ መሮጥ እወዳለሁ።