የአፍሪካ የሳምንቱ ምርጥ ፎቶዎች

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የአረብ ኤምሬትስን ጉብኝት ጨምሮ ከአህጉሪቱ የመረጥናቸው የሳምንቱ ምርጥ ፎቶዎች

Short presentational grey line
በሶማሊያዋ መዲና ሞቃዲሾ በሊዶ የባህር ዳርቻ ላይ በአሸዋ ስር እየተዝናኑ ያሉ ታዳጊዎች .

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ, በሶማሊያዋ መዲና ሞቃዲሾ በሊዶ የባህር ዳርቻ ላይ በአሸዋ ስር እየተዝናኑ ያሉ ታዳጊዎች .
በኡጋንዳ ኢንተቤ የተደረገውን የሞተር ሳይክል ውድድር በአድናቆት እየተመለከቱ ያሉ ልጆች

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, በኡጋንዳ ኢንተቤ የተደረገውን የሞተር ሳይክል ውድድር በአድናቆት እየተመለከቱ ያሉ ልጆች
በደቡብ አፍሪካዋ ኬፕታውን በጉጉት ከሚጠበቁ የፈረስ ውድድሮች አንዱ የሆነው 'ዘ ሜት' ላይ የተገኙ ባለትዳሮች

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, በደቡብ አፍሪካዋ ኬፕታውን በጉጉት ከሚጠበቁ የፈረስ ውድድሮች አንዱ የሆነው 'ዘ ሜት' ላይ የተገኙ ባለትዳሮች
በታዋቂው ኮሪዮግራፈር ግሪጎሪ ማኮማ የተቀናበረውን የኃዘን ስርዓትን የሚያሳየው የዳንስ ትዕይንት በደቡብ አፍሪካ፣ ጆሃንስበርግ

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, በታዋቂው ኮሪዮግራፈር ግሪጎሪ ማኮማ የተቀናበረውን የኃዘን ስርዓትን የሚያሳየው የዳንስ ትዕይንት በደቡብ አፍሪካ፣ ጆሃንስበርግ
ከሁለት ዓመታት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ የእንቅስቃሴ ገደብ ወደቀድሞው የተመለሰበት የኡጋንዳ የምሽት ህይወት በጨረፍታ

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ, ከሁለት ዓመታት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ የእንቅስቃሴ ገደብ ወደቀድሞው የተመለሰበት የኡጋንዳ የምሽት ህይወት በጨረፍታ
በሞሮኮዋ መዲና እየጠፉ ካሉ ዝርያዎች አንዱ የሆነው የሰሜን አፍሪካ አንበሶች፣ ደቦሎች በፓርክ ውስጥ

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, በሞሮኮዋ መዲና እየጠፉ ካሉ ዝርያዎች አንዱ የሆነው የሰሜን አፍሪካ አንበሶች፣ ደቦሎች በፓርክ ውስጥ
በካሜሩን ዋና ከተማ ያውንዴ በሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ውድድር ላይ የሴኔጋል ብሔራዊ እግር ኳስ ደጋፊ የአንበሳ ልብስ ለብሶ ድጋፉን እያሳየ

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ, በካሜሩን ዋና ከተማ ያውንዴ በሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ውድድር ላይ የሴኔጋል ብሔራዊ እግር ኳስ ደጋፊ የአንበሳ ልብስ ለብሶ ድጋፉን እያሳየ
የግብፅ እግር ኳስ ተጫዋቾች በያውንዴ፣ ካሜሩን በስልጠና ወቅት

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ, የግብፅ እግር ኳስ ተጫዋቾች በያውንዴ፣ ካሜሩን በስልጠና ወቅት
ከወገቡ በላይ ራቁቱን የሆነው ሴኔጋላዊ በአሜሪካ ኒውዮርክ ከተማ በበረዶ ኳስ ግጥሚያ ላይ እየተሳተፈ

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, ከወገቡ በላይ ራቁቱን የሆነው ሴኔጋላዊ በአሜሪካ ኒውዮርክ ከተማ በበረዶ ኳስ ግጥሚያ ላይ እየተሳተፈ
በቡርኪናፋሶ ኡጋዱጉ መስጊድ እየጸለዩ ያሉ ምዕመናን

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, በቡርኪናፋሶ ኡጋዱጉ መስጊድ እየጸለዩ ያሉ ምዕመናን
በቡርኪናፋሶ፣ ኢጋዱጉ በማዕድን ቁፋሮ የተማሩ ሴቶች ደመወዛቸውን እየጠበቁ

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, በቡርኪናፋሶ፣ ኢጋዱጉ በማዕድን ቁፋሮ የተማሩ ሴቶች ደመወዛቸውን እየጠበቁ
በቡርኪናፋሶ፣ ኢጋዱጉ የሚገኝ ፈረስ ጋላቢ ስልጠና እያካሄደ

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, በቡርኪናፋሶ፣ ኢጋዱጉ የሚገኝ ፈረስ ጋላቢ ስልጠና እያካሄደ
በቡርኪናፋሶ፣ ኢጋዱጉ የፈረስ ውድድር እየተመለከተ ያለ ታዳጊ

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, በቡርኪናፋሶ፣ ኢጋዱጉ የፈረስ ውድድር እየተመለከተ ያለ ታዳጊ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከሰሞኑ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስን የጎበኙ ሲሆን በዚህ ፎቶም ከአልጋ ወራሹ ልዑል ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ ጋር ይታያሉ። የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ባለው ጦርነት ሰው አልባ አውሮፕላኖች (ድሮኖችን) ለኢትዮጵያ ከሰጡ አገራት ትጠቀሳለች።

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከሰሞኑ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስን የጎበኙ ሲሆን በዚህ ፎቶም ከአልጋ ወራሹ ልዑል ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ ጋር ይታያሉ። የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ባለው ጦርነት ሰው አልባ አውሮፕላኖች (ድሮኖችን) ለኢትዮጵያ ከሰጡ አገራት ትጠቀሳለች።
ታዳጊ ሊቢያውያን በቤንጋዚ ከተማ አገር አቀፍ የሮቦቲክስ ውድድር በመሳተፍ ላይ

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, ታዳጊ ሊቢያውያን በቤንጋዚ ከተማ አገር አቀፍ የሮቦቲክስ ውድድር በመሳተፍ ላይ