በአፍሪካ ዋንጫ ከሚሳተፉ ቡድኖች የራስዎን ኮከብ ተጫዋቾች በማካተት ምርጥ ቡድን ያዋቅሩ

የፎቶው ባለመብት, Getty Images
ጥር 01/2014 ዓ.ም ካሜሩን ውስጥ መካሄድ የጀመረው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በርካታ ኮከብ ተጫዋቾችን ያሳተፈ ነው።
ተሳታፊ አገራት በታላላቅ ሊጎች የሚጫወቱ ኮከብ ተጫዋቾችን ባሰለፉበት በዚህ ውድድር ላይ ከሚሳተፉ ተጫዋቾች መካከል የእራስዎን ኮከብ ተጫዋቾችን በማካተት ምርጥ የሚሉትን ቡድን እዚህ ይፍጠሩ።
ለምርጫዎ ከሁሉም ብሔራዊ ቡድኖች ተጫዎቾች የቀረቡ ሲሆን ኢትዮጵያውያንም ይገኙበታል። እስኪ የራስዎን የኮከቦች ስብስብ ቡድን ከተለያዩ አገራት ያዋቅሩ።












