BBC News,
አማርኛ
ወደ ዋናው ይዘት ይለፉ
ክፍሎች
ዜና
ኢትዮጵያ
ፖለቲካ
ሴቶች
ጤና
ስፖርት
ጥበብ
ቴክኖሎጂ
ምጣኔ ሃብት
ቪዲዮ
በጣም የተወደዱ
ዜና
ኢትዮጵያ
ፖለቲካ
ሴቶች
ጤና
ስፖርት
ጥበብ
ቴክኖሎጂ
ምጣኔ ሃብት
ቪዲዮ
በጣም የተወደዱ
ታላቁ ቤተ መንግሥት ውስጥ ያለውን የአንድነት ፓርክ በፎቶ ይጎብኙ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ
10 ጥቅምት 2019
ታላቁ ቤተ መንግሥት ውስጥ ያለውን የአንድነት ፓርክ በፎቶ ይጎብኙ
የምስሉ መግለጫ,
በታላቁ ቤተ መንግሥት የሚገኘው የአንድነት ፓርክ ለእይታ ክፍት ሆነ

አጼ ሚኒሊክ በዚህ አዳራሽ ውስጥ ግብዣ ያደርጉ ነበር። በቅርቡም ለአዲስ አበባ የወንዝ ዳር ዳርቻ ፕሮጀክት ገቢ ለማሰባሰብ በሰው 5 ሚሊዮን ብር የተከፈለበት የእራት ግብዣ የተካሄደውም በዚሁ አዳራሽ ውስጥ ነበር። አደራሹ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመንና ደርግ 10ኛ የአብዮት በዓሉን ሲያከብር እድሳት ተደርጎለት ነበር።
የምስሉ መግለጫ,
በታላቁ ቤተ መንግሥት የሚገኘው የአንድነት ፓርክ ለእይታ ክፍት ሆነ
የምስሉ መግለጫ,
በስተግራ በኩል የአጼ ሚኒሊክ ቢሮ እና የጸሎት ቤት ሲሆን በስተቀኝ በኩል ያለው ደግሞ መኖሪያ ቤታቸው ነበር። ከዚህ ህንጻ ላይ በመሆን በርካታ የአዲስ አበባ ስፍራዎችን መቃኘት ይቻላል።
የምስሉ መግለጫ,
ይህ የአጼ ሚኒሊክ የጦር አዛዦች የሚገናኙበትና ውይይት የሚያደርጉበት ቤት ነው። በወቅቱ የአጼ ሚኒሊክ ጦር አለቃ የነበሩት ኃብተጊዮርጊስ ዲነግዴ በዚህ ስፍራ ቆይተዋል።
የምስሉ መግለጫ,
ዙፋን ቤት፤ ይህ ህንጻ አጼ ኃይለሥላሴ የተለያዩ ሃገራት ዲፕሎማቶችን ተቀብለው የሚያነጋግሩበት ነበር። 1965 ላይ ንግሥት ኤልሳቤት ሁለተኛን እንዲሁም በ1966 የፈረንሳይ ፕሬዝደንት ቻርልስ ደጎል በዚህ ህንጻ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ዙፋን ቤት በኢትዮጵያ ታሪክ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት ዋነኛ ሃገራዊ ውሳኔዎችን ያስተላለፉበት ቤት እንደሆነ ይነገራል።

በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ
በአፍሪካ ረዥሙ መስቀል የት ይገኛል?
26 መስከረም 2017
መስቀል በቤተ-ጉራጌ
26 መስከረም 2018
የደመራ በዓል አከባበር ምን ይመስል ነበር?
የአዲስ አበባ የመስቀል ሽር ጉድ በፎቶ
26 መስከረም 2018
የደመራ አከባበር ከኢትዮጵያ እስከ ኬንያ
28 መስከረም 2019
"ቤተ መንግሥቱን ለማስዋብ ለሙያችን የሚከፈለን ገንዘብ የለም" መስከረም አሰግድ
5 ጥቅምት 2019
You might also like:
news
|
sport
|
weather
|
worklife
|
travel
|
future
|
culture
|
world
|
business
|
technology