የደመራ አከባበር ከኢትዮጵያ እስከ ኬንያ

በባህር ዳር በትናንትናው ዕለት የበራውን ዳመራ ከታዳሚያን መካከል አንዱ በስልኩ ምስሉን ሲያስቀር

የመስቀል ደመራ በዓል እንዴት ተከበረ? ዘጋቢዎቻችን ከኢትዮጵያ፤ በአዲስ አበባ፣ በአዲግራት እና በባህር ዳር ያለውን ድባብ በፎቶ አስቃኝተውናል። በኬንያ መዲና ናይሮቢም በዓሉ በምን መንገድ እንደተከበረ በፎቶግራፍ ሰንደናል።

መስቀል በባህር ዳር

በባህር ዳር ከተማ የመስቀል ደመራ በዓልን ለማክበር አደባባይ ከወጡ የሐይማኖት አባቶች መካከል አንዱ
የምስሉ መግለጫ, በባህር ዳር ከተማ የመስቀል ደመራ በዓልን ለማክበር አደባባይ ከወጡ የሐይማኖት አባቶች መካከል አንዱ
በባህር ዳር ከተማ የመስቀል በዓል አከባበር ላይ በገና የሚደረድሩ ታዳጊዎች ነበሩ
የምስሉ መግለጫ, በባህር ዳር ከተማ የመስቀል በዓል አከባበር ላይ በገና የሚደረድሩ ታዳጊዎች ነበሩ
በባህር ዳር ከተማ ሕዝበ ምዕመን የመስቀል ደመራ በዓልን ሲታደም
የምስሉ መግለጫ, በባህር ዳር ከተማ ሕዝበ ምዕመን የመስቀል ደመራ በዓልን ሲታደም
የባህር ዳር ከተማ የመስቀል በዓል ላይ የተገኙ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች
የምስሉ መግለጫ, የባህር ዳር ከተማ የመስቀል በዓል ላይ የተገኙ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች
በባህር ዳር ከተማ ሕዝበ ምዕመን የመስቀል ደመራ በዓልን ሲታደም
የምስሉ መግለጫ, በባህር ዳር ከተማ ሕዝበ ምዕመን የመስቀል ደመራ በዓልን ሲታደም

መስቀል በአዲስ አበባ

አዲስ አበባ በመስቀል አደባባይ የደመራ በዓል ሲከበር
የምስሉ መግለጫ, አዲስ አበባ በመስቀል አደባባይ የደመራ በዓል ሲከበር
በመስቀል አደባባይ በዓሉን ለማክበር ከተገኙት መካከል በተሸለመ ፈረስ ላይ የተቀመጡት ይገኙበታል
የምስሉ መግለጫ, በመስቀል አደባባይ በዓሉን ለማክበር ከተገኙት መካከል በተሸለመ ፈረስ ላይ የተቀመጡት ይገኙበታል
በመስቀል አደባባይ ስለ በዓሉ ሀይማኖታዊ ዳራ የሚያሳይ ትዕይንት ቀርቧል
የምስሉ መግለጫ, በመስቀል አደባባይ ስለ በዓሉ ሀይማኖታዊ ዳራ የሚያሳይ ትዕይንት ቀርቧል

መስቀል በአዲግራት

የመስቀል ደመራ በዓል በአዲግራት ከተማ ሲከበር
የምስሉ መግለጫ, የመስቀል ደመራ በዓል በአዲግራት ከተማ ሲከበር
የአዲግራት ከተማ የመስቀል ደመራ አከባበር በጠጅ የታጀበ ነበር
የምስሉ መግለጫ, የአዲግራት ከተማ የመስቀል ደመራ አከባበር በጠጅ የታጀበ ነበር
የመስቀል ደመራ በዓል በአዲግራት ከተማ ሲከበር
የምስሉ መግለጫ, የመስቀል ደመራ በዓል በአዲግራት ከተማ ሲከበር
በአዲግራት ከተማ የኩናማ ብሔረሰብ ተወላጆች ባህላዊ ውዝዋዜ አቅርበዋል
የምስሉ መግለጫ, በአዲግራት ከተማ የኩናማ ብሔረሰብ ተወላጆች ባህላዊ ውዝዋዜ አቅርበዋል

መስቀል በናይሮቢ

በናይሮቢ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓል ሲከበር
የምስሉ መግለጫ, በናይሮቢ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓል ሲከበር
በናይሮቢ የመስቀል ደመራ በዓል ሲከበር መዘምራን ወረብ አቅርበዋል
የምስሉ መግለጫ, በናይሮቢ የመስቀል ደመራ በዓል ሲከበር መዘምራን ወረብ አቅርበዋል
በናይሮቢ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓል ሲከበር
የምስሉ መግለጫ, በናይሮቢ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓል ሲከበር
በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም ለበዓሉ ታዳሚዎች ንግግር አድርገዋል
የምስሉ መግለጫ, በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም ለበዓሉ ታዳሚዎች ንግግር አድርገዋል
ነዋሪነታቸውን በናይሮቢ ያደረጉ ታዳጊዎች በበዓሉ ላይ ተገኝተዋል
የምስሉ መግለጫ, ነዋሪነታቸውን በናይሮቢ ያደረጉ ታዳጊዎች በበዓሉ ላይ ተገኝተዋል
በናይሮቢ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከብሯል
የምስሉ መግለጫ, በናይሮቢ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከብሯል