በትግራይ የተሰራው ረዥሙ መስቀል 52 ሜትር ይረዝማል።

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, በትግራይ የተሰራው ረዥሙ መስቀል 52 ሜትር ይረዝማል።

በቁመቱ ከአፍሪካ ቀዳሚው ከዓለም ደግሞ 8ኛ ነው የተባለለት መስቀል በትግራይ ክልል ቆሟል።