ዶ/ር ዐብይ አሕመድ ባለፈው ዓመት ለሠሩት ሥራ ስንት ይሰጧቸዋል?

ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ ቃለ-መሃለ ፈፅመው መንበረ ሥልጣኑን ከተረከቡ እነሆ ድፍን አንድ ዓመት ሆናቸው!

ብዙ አድርገዋል!

ብዙ ተብሏል!

እርስዎስ ምን ያስባሉ? ይሳተፉ!