የነጻነት ቅርጫት፡ የጋብቻ ቀለበቶች

Wedding ring image
ተጨማሪ ከዚህ በታች ያንብቡ
ሌላ መሣሪያ ለመምረጥ ይህን ይለፉ
News image

በቀደመው ጊዜ ትዳር ይመሰረት የነበረው ለጎሳ እና ፖለቲካዊ ቁርኝነት ትርፍ ነበር። አሁን ግን በአብዛኛው ትዳር የሚመሰረተው ውድ የሰርግ ስነ-ስርዓትን ተከትሎ በፍቅር ላይ በመመርኮዝ ነው።

ለምሳሌ በእንግሊዝ ሃገር በአማካይ የአንድ የሰርግ ወጪ 39ሺህ ዶላር (ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ) ያስወጣል።

ከእነዚህ ምርጫዎች መካከል የሚፈልጉትን ዕቃ ይምረጡና እንዴት የጭቆና መሣሪያ እንደሆነ ይመልከቱ።

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአደጉ ሃገራት አዲስ የሚጋቡ ጥንዶች ቁጥር እየቀነሰ ሲሆን በተቃራኒው ጋብቻቸውን የሚያፈርሱ ጥንዶች ቁጥር እየጨመረ ነው። ለጋብቻ ቁጥር መቀነስ እንደምክንያትነት ከሚጠቀሱ ጉዳዮች መካከል ትደር ለመመስረት እና ሰርግ ለመደገስ የሚያስፈልገው ከፍተኛ ወጪ ነው።