ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
የአፍሪካ ዋንጫ፡ የራስዎን ምርጥ 11 ይምረጡ
በአይቮ ኮስት አዘጋጅነት እየተካሄደ ያለው የአፍሪካ ዋንጫ ያልተጠበቀ ውጤት እያስመዘገበ ከጥሎ ማለፍ ደረጃ ደርሷል።
ይህን ውድድር ያሸንፋሉ ተብለው ግምት የተሰጣቸው አገራት “የትም አይደርሱም” በተባሉ ቡድኞች በጊዜ ወደ አገራቸው ተሸኝተዋል።
እስካሁን በወድድሩ ካዩት የትኛውን ቡድን እና ተጫዋች አብዝተው ወደዱ?
በዚህ ልዩ ዘገባችን የራስዎን ምርጥ 11 አሰላለፍ መስርተው ለወዳጅ ዘመድ ማጋራት ይችላሉ።