ጭምቅ ሀሳብ
- ኢትዮጵያ ትሳተፍበታለች የተባለው የብሪክስ አገራት የባሕር ኃይል ልምምድ ዛሬ ይጀመራል
- በአሜሪካ ፖርትላንድ የፌዴራል የጸጥታ ኃይሎች በከፈቱት ተኩስ ሁለት ሰዎች ቆስሉ
- የቬንዜዌላ መንግሥት የፖለቲካ እስረኞችን መልቀቅ ጀመረ
- ለ12ኛ ቀን በኢራን በቀጠለው የተቃውሞ ሠልፍ የኢንተርኔት አገልገሎት ተቋረጠ
- ትራምፕ አሜሪካ ከ66 ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እንድትወጣ አደረጉ
- አሜሪካ ለሶማሊያ የምትሰጠውን ሁሉንም ድጋፍ ማቋረጧን አስታወቀች
- የኢራን ተቃውሞ ወደ አዳዲስ አካባቢዎች ሲስፋፋፋ ከባድ ግጭቶች መከሰቱ ተነገረ
- አሜሪካ እያደነችው የነበረውን የነዳጅ መርከብ በቁጥጥር ስር ማዋሏን አስታወቀች
- የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከ40 ዓመት ገደማ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሶማሊያን ሊጎበኙ ነው
- ሩሲያ በአሜሪካ ኃይሎች እየታደነ ያለውን ነዳጅ ጫኝ መርከብ ለማጀብ የባሕር ኃይል መርከቦችን አሰማራች








