የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤቶች

በአይቮሪ ኮስት አስተናጋጅነት የሚካሄደው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ጥር 4/2016 ዓ.ም. ይጀምራል።

የሁሉንም የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤት ከዚህ ገጽ ማግኘት ይችላሉ።