Unit 1: English Expressions
Select a unit
- 1English Expressions
- 2Unit 2
- 3Unit 3
- 4Unit 4
- 5Unit 5
- 6Unit 6
- 7Unit 7
- 8Unit 8
- 9Unit 9
- 10Unit 10
- 11Unit 11
- 12Unit 12
- 13Unit 13
- 14Unit 14
- 15Unit 15
- 16Unit 16
- 17Unit 17
- 18Unit 18
- 19Unit 19
- 20Unit 20
- 21Unit 21
- 22Unit 22
- 23Unit 23
- 24Unit 24
- 25Unit 25
- 26Unit 26
- 27Unit 27
- 28Unit 28
- 29Unit 29
- 30Unit 30
- 31Unit 31
- 32Unit 32
- 33Unit 33
- 34Unit 34
- 35Unit 35
- 36Unit 36
- 37Unit 37
- 38Unit 38
- 39Unit 39
- 40Unit 40
መወከስ ማህደረ-ቃላት
Makeover
to recognise
መለየት
hairstyle
የፀጉር አሰራር
make-up
መኳኳል
fresh
አዲስ
appearance
ገፅታ
living room
ሳሎን ቤት
furniture
ከእንጨት የተሰሩ የቤት እቃዎች
Out of the picture
photographer
ፎቶግራፍ አንሺ
girlfriend
የሴት ጓደኛ
flatmate
ደባል
divorce
ፍቺ
hamster
ሃምስተር
snaps
Treading on eggshells
groceries
ግሮሰሪዎች
eggs
እንቁላሎች
eggshells
የእንቁላል ቅርፊቶች
cake
ኬክ
shopkeeper
ሱቅ ጠባቂ
upset
መበሳጨት
sensitive
ቁጡ
awkward
ግራ አጋቢ
offend
ማስቆጣት
To see red
a post box
የፖስታ ሳጥን
a telephone box
የስልክ ሳጥን
iconic
ምሳሌ የሚሆን
a bus
አውቶቡስ
angry
መቆጣት
crowded
የተጨናነቀ
a picnic
ሽርሽር
To put all your eggs in one basket
eggs
እንቁላሎች
a basket
ቅርጫት
to borrow
መበደር
to lend
መዋስ
a company
ኩባንያ
to invest
መዋለ ንዋይ ማፍሰስ
to rely
መተማመን
a chicken
ዶሮ
A can of worms
an earthworm/ a worm
የመሬት ትል
soil
አፈር
a can
አንድ ጣሳ
to survive
ተርፎ መዝለቅ/ በሕይወት መቆየት
to deal with
ማከናወን/ ማድረግ
Pull the plug
plug
ሶኬት
headache
የራስ ምታት
inspired
መነቃቃት/ የተነቃቃ
gadgets
ቴክኖሎጂ ነክ ቁሳቁሶች
to switch off
ማጥፋት
electricity
ኤሌትሪክ ኃይል
Beat around the bush
outdoors
ከቤት ውጭ
camping
ድንኳን የሚተክሉበት ሽርሽር
an adventure
ጀብዱ
a tent
ድንኳን
an ant nest
የጉንዳን ቤት
a bush
ቁጥቋጦ
a bear
ድብ
Go the extra mile
to get a lift
ሊፍት ማግኘት/ በመኪናቸው ወደአንድ ስፍራ የሚያደርሱ ሰዎችን ግልጋሎት ማግኘት
a mechanic
ሜካኒክ/ ማሽን ጠጋኝ
to save money
ገንዘብ መቆጠብ
a mile
አንድ ማይል
to break down
መሰበር/ መበላሸት
To brush over
a ladder
መሰላል
decorating
ማስጌጥ
scruffy
ዝርክርክ
to paint
መቀባት
paint
ቀለም
permission
ፈቃድ
On the tip of my tongue
the weekend
የሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት
a girlfriend
የሴት ጓደኛ/ ሴት የከንፈር ወዳጅ
IT
የመረጃ ቴክኖሎጅ/አይቲ
to get married
ማግባት
a quiz
መልመጃ
an actor
ተዋናይ
Cold feet
recognition
ዕውቅና
fortune
ዕጣ ፈንታ፥ ሐብት
pay rise
የደምወዝ ጭማሪ
tough
ጠንካራ፥ ከባድ
confidence
በራስ መተማመን፥ ልበ ሙሉነት
To downsize
employee
ተቀጣሪ ሠራተኛ
redundant
ድግግሞሽ
company
ኩባንያ
a downturn
የዕድገት ማቆልቆል
to be short of money
ገንዘብ ያጠረው
retail
ችርቻሮ
Full-on
colloquial
ቀበልኛ/ ተለምዷዊ አነጋገር
launch party
የምሥረታ ድግስ
clubbing
ጭፈራ
intense
ውጥረት የተሞላበት
recover
ማገገም
Game changer
unlike
የማይመሳሰል
rules
ደንቦች
a new direction
አዲስ አቅጣጫ
transform
መለወጥ/መሸጋገር
innovation
ፈጠራ
Out for the count
boxing
የቦክስ ስፖርት
unconscious
ራስን መሳት
tired
መድከም
hiking
የእግር ጉዞ ሽርሽር
zoo
መካነ አራዊት
jogging
በዝግታ መሮጥ/ዱብ ዱብ ማለት
Mind-blowing
travelling
መጓዝ
temples
አብያተ መቅደስ
amazing
የሚያስደንቅ
overwhelmed
እጅግ የሚገርም፥
unexplored
ያልተፈተሸ
the universe
አፅናፈ ዓለሙ፥ ህዋው
A sticky situation
lend
ማበደር
damage
መጎዳት/ማውደም
upset
ማስቆጣት
disappoint
ማስከፋት/ማስቀየም
awkward
ውዥንብር/ ድንግርግር ያለ ሁኔታ
sensitive
ስሱ
bakery
ዳቦ መጋገሪያ
cake
ኬክ
In black and white
news
ዜና
pay rise
የደምወዝ ጭማሪ
leaflet
በራሪ ወረቀት
printed
የታተመ
ink
ቀለም
paper
ወረቀት
Take a back seat
seat
መቀመጫ
responsibility
ኃላፊነት
take turns
በተራ በተራ ማከናወን
in charge
ኃላፊነት ያለው
trust
መተማመን